በጻዴቃኔ ማርያም መካነ ቅደሳን አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮች ጥናት
dc.contributor.advisor | መካ, ሰሊማዊት ( ረዲት ፕሮፋሰር) | |
dc.contributor.author | ሞላ, ወንዴወሰን | |
dc.date.accessioned | 2018-06-13T13:14:04Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:06:37Z | |
dc.date.available | 2018-06-13T13:14:04Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:06:37Z | |
dc.date.issued | 2007-06 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በጻዴቃኔ ማርያም መካነ ቅደሳን አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮችን በመመርመር እና በመተንተን ሇገዲሙና ሇገዲማውያኑ ያሊቸውን ፊይዲ ሇማሳየት የቀረበ ነው፡፡ በጥናቱ ከቤተ መጽሏፌት መረጃዎች በተጨማሪ ጥናቱ ስሇሚካሄዴበት አካባቢ እና በገዲሙ ውስጥ ስሇሚተረኩት ተረኮች በቃሇ መጠይቅና በምሌከታ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ሇዚህ ጥናት አስር የመረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ስዴስቱ ቁሌፌ የመረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም በማስታወሻ፣ በምስሌ፣ በመቅረፀ ዴምፅ እና እንዯአስፇሊጊነቱ በቪዱዮ ካሜራ ተይዘዋሌ፡፡ እነዚህን መረጃዎች በተግባራዊ ንዴፇ ሀሳብና በተረክ ንዴፇ ሀሳብ ሊይ በመመስረት ሇመተንተን ተሞክሯሌ፡፡ ከጥናቱ ጋር ተዛማጅነት ያሊቸው ስዴስት የሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያ ጽሐፍች እና የጥናቱ አካባቢም ተቃኝቷሌ፡፡ በጥናቱ በገዲሙ የሚነገሩ አርባ ሰባት ተረኮች የተሰበሰቡ ሲሆን ሃያው እንዯሚያነሱት ርዕሰ ጉዲይ(ይዘታቸውን መሰረት በማዴረግ) ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ተረኮቹ የገዲሙ አመሠራረት፣ የገዲሙ ቅዴስና፣ ትንቢት፣ መንግስትና ኃይማኖት እና ፇውስ በሚለ ርዕሶች ቀርበዋሌ፡፡ በውጤቱም በገዲሙ የሚተረኩት ተረኮች ገዲማውያኑን በእምነታቸው ሇማፅናት፣ የአካባቢው ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን እዴገት ከገዲሙ ጋር በማያያዝ የገዲሙ ጠባቂ እንዱሆኑ ሇማዴረግ፣ የእምነቱ ተከታዮችም ሆኑ ላልች ሰዎች ወዯ ገዲሙ እንዱመጡ ሇማዴረግ፣ የገዲሙ ማህበረሰቦች የገዲሙን ህግና ሥርዓት እንዱጠብቁ ሇማዴረግ፣ የመንግስት አካሊት ገዲሙ ሇሚያስፇሌገው ነገር ተባባሪ እንዱሆኑ ሇማዴረግ ፣ ወዘተ. ፊይዲ እንዲሊቸው ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/801 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ | en_US |
dc.subject | አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮች | en_US |
dc.title | በጻዴቃኔ ማርያም መካነ ቅደሳን አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮች ጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |