በጻዴቃኔ ማርያም መካነ ቅደሳን አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮች ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2007-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት በጻዴቃኔ ማርያም መካነ ቅደሳን አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮችን በመመርመር እና በመተንተን ሇገዲሙና ሇገዲማውያኑ ያሊቸውን ፊይዲ ሇማሳየት የቀረበ ነው፡፡ በጥናቱ ከቤተ መጽሏፌት መረጃዎች በተጨማሪ ጥናቱ ስሇሚካሄዴበት አካባቢ እና በገዲሙ ውስጥ ስሇሚተረኩት ተረኮች በቃሇ መጠይቅና በምሌከታ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡
ሇዚህ ጥናት አስር የመረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ስዴስቱ ቁሌፌ የመረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም በማስታወሻ፣ በምስሌ፣ በመቅረፀ ዴምፅ እና እንዯአስፇሊጊነቱ በቪዱዮ ካሜራ ተይዘዋሌ፡፡ እነዚህን መረጃዎች በተግባራዊ ንዴፇ ሀሳብና በተረክ ንዴፇ ሀሳብ ሊይ በመመስረት ሇመተንተን ተሞክሯሌ፡፡ ከጥናቱ ጋር ተዛማጅነት ያሊቸው ስዴስት የሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያ ጽሐፍች እና የጥናቱ አካባቢም ተቃኝቷሌ፡፡
በጥናቱ በገዲሙ የሚነገሩ አርባ ሰባት ተረኮች የተሰበሰቡ ሲሆን ሃያው እንዯሚያነሱት ርዕሰ ጉዲይ(ይዘታቸውን መሰረት በማዴረግ) ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ተረኮቹ የገዲሙ አመሠራረት፣ የገዲሙ ቅዴስና፣ ትንቢት፣ መንግስትና ኃይማኖት እና ፇውስ በሚለ ርዕሶች ቀርበዋሌ፡፡ በውጤቱም በገዲሙ የሚተረኩት ተረኮች ገዲማውያኑን በእምነታቸው ሇማፅናት፣ የአካባቢው ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን እዴገት ከገዲሙ ጋር በማያያዝ የገዲሙ ጠባቂ እንዱሆኑ ሇማዴረግ፣ የእምነቱ ተከታዮችም ሆኑ ላልች ሰዎች ወዯ ገዲሙ እንዱመጡ ሇማዴረግ፣ የገዲሙ ማህበረሰቦች የገዲሙን ህግና ሥርዓት እንዱጠብቁ ሇማዴረግ፣ የመንግስት አካሊት ገዲሙ ሇሚያስፇሌገው ነገር ተባባሪ እንዱሆኑ ሇማዴረግ ፣ ወዘተ. ፊይዲ እንዲሊቸው ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡
Description
Keywords
አንዴነት ገዲም የሚነገሩ ተረኮች