የባሌ ኦሮም ባህላዊ የግጭት አፈታት
dc.contributor.advisor | አለሙ, አብርሃም | |
dc.contributor.author | ተሾመ, ታሪክ | |
dc.date.accessioned | 2020-12-29T07:23:33Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:58Z | |
dc.date.available | 2020-12-29T07:23:33Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:58Z | |
dc.date.issued | 2003-06 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት የባሌ ኦሮምዎች በመካከላቸው ሆነ ከሌሎቸ ህዝቦቸ ጋር የሚከሰት ግጭቶቸን ለመፋታት የሚጠቀሙባቸዉን ባህላዊ ስርዓቶቸ የሚያሳይ ነዉ፡፡ ለጥናቱ አሰፈላጊ የሆኑ መረጃዎቸ በቃለመጠይቅ፤ በተተኳሪ ቡድን ውይይት እና በምልከታ ተሰብስበዋ፡፡ በእነዚህ ዘዴዎች የተሰበሰቡ መረጃዎቸን በጥናቱ ውስጥ በቅደም ተከተል ለመተንተን እንዲያስቸል ገላጭ የጥናት ዘዴን፤ በጥናት ወቅት የተሰበሰቡ መረጃዎቸን አውዳዊ ትርጓሜ ለመግለጽ የይዘት ትንተናን ተጠቅሟል፡፡ ማህበረሰቡ ውሰጣዊም ሆኑ ውጫዊ ግጭቶችን ለመፋታት የሚጠቀምበት ሰርዓት ሴረጉማ ይባላል፡፡ሴረጉማ ለግድያ ግጭት ብቻ ሳይሆን ለእንስስት ፤ ለአካል ጉዳት እና ለምራል መነካት የሚያገለግል ባህላዊ የግጭት መፋቻ ስርዓትም እንደሆነ ጥናቱ ያሳያል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24388 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የባሌ ኦሮም ባህላዊ የግጭት አፈታት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |