የባሌ ኦሮም ባህላዊ የግጭት አፈታት
No Thumbnail Available
Date
2003-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት የባሌ ኦሮምዎች በመካከላቸው ሆነ ከሌሎቸ ህዝቦቸ ጋር የሚከሰት ግጭቶቸን ለመፋታት የሚጠቀሙባቸዉን ባህላዊ ስርዓቶቸ የሚያሳይ ነዉ፡፡
ለጥናቱ አሰፈላጊ የሆኑ መረጃዎቸ በቃለመጠይቅ፤ በተተኳሪ ቡድን ውይይት እና በምልከታ ተሰብስበዋ፡፡ በእነዚህ ዘዴዎች የተሰበሰቡ መረጃዎቸን በጥናቱ ውስጥ በቅደም ተከተል ለመተንተን እንዲያስቸል ገላጭ የጥናት ዘዴን፤ በጥናት ወቅት የተሰበሰቡ መረጃዎቸን አውዳዊ ትርጓሜ ለመግለጽ የይዘት ትንተናን ተጠቅሟል፡፡ ማህበረሰቡ ውሰጣዊም ሆኑ ውጫዊ ግጭቶችን ለመፋታት የሚጠቀምበት ሰርዓት ሴረጉማ ይባላል፡፡ሴረጉማ ለግድያ ግጭት ብቻ ሳይሆን ለእንስስት ፤ ለአካል ጉዳት እና ለምራል መነካት የሚያገለግል ባህላዊ የግጭት መፋቻ ስርዓትም እንደሆነ ጥናቱ ያሳያል፡፡