በአዲስ አበባ መስተዳደር በተመረጡ ሶስት የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ የ9ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍል ዉስጥ አመራር ትግበራ
No Thumbnail Available
Date
2004-05
Authors
ግደይ, ልእልት
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ቀዳሚ አላማ በአዲስ አበባ መስተዳድር በተመረጡ ሶስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች ዉስጥ የሚያስተምሩ የ9ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍል አመራር አተገባበራቸዉ ምን እንደሚመስል መፈተሽ ነዉ፡፡