የባላ ዜን አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአፊን ኦሮሞ መምህራን የተማሪ-ተኮር አቀራረብ አሰሇጣጠንና ትግበራ
No Thumbnail Available
Date
2006-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
የዘህ ጥናት ዋና ዒሊማ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክሌሊዊ መስተዲዴር ከሚገኙ የመምህራን ትምህርት ማሰሌጠኛ ኮላጆች ተመርቀው በአንዯኛ ዯረጃ ሁሇተኛው እርከን ትምህርት ቤቶች ውስጥ አፊን ኦሮሞን የሚያስተምሩ መምህራን በተማሪ-ተኮር አቀራረብ እንዳት እንዯሰሇጠኑና እየተገበሩት እንዯሚገኙ መመርመር ነበር፡፡ ከዘህ አጠቃሊይ ግብ ሊይ ሇመዴረስ የዒይነታዊ ምርምር ዖዳና የገሊጭ ምርምር ንዴፌ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም ከሮቤ የመምህራን ትምህርት ማሰሌጠኛ ኮላጅ አሰሌጣኞችና ሰሌጣኞች፣እንዱሁም የተመረጡ የክፌሌ ሃሊፉዎች ሲሆኑ ከአራት የአንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአፊን ኦሮሞ መምህራንና የ7ኛ ክፌሌ ተማሪዎች፣ ርዔሰ-መምህራን፣ የወረዲና የዜን መምህራን ሌማት ተጠሪዎች፣ ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የስርዒተ ትምህርት ዛግጅት ክፌሌ ሃሊፉ፣ የመምህራን ሌማት ተጠሪና የአፊን ኦሮሞ ትምህርት ቡዴን ተጠሪ በጠቅሊሊው ሰባ አራት የጥናቱ ተሳታፉዎች በዑሊማ-ተኮር፣ በስርዒታዊና በጠቅሊይ ንሞና ስሌት ተመርጠዋሌ፡፡ ሇመረጃ መሰብሰቢያ የተመረጡ መሳሪያዎች ዯግሞ የክፌሌ ምሌከታ፣ ቃሇ-መጠይቅ፣ የቡዴን-ተኮር ውይይትና የሰነዴ ፌተሻ ነበሩ፡፡ የጥናቱ ግኝትም በመምህራን ትምህርት ማሰሌጠኛ ኮላጅ ውስጥ የሚሰጠው የስሌጠና ግብዒት ጥሩ ቢሆንም ስሌጠናው በማስተማሪያ ሞጁሌ ሊይ ተመስርቶ የሚሰጥ መሆኑ አሰሌጣኞችና ሰሌጣኞች እንዯተፇሇገው ችልታቸውን አውጥተው እንዱጠቀሙ ያሇማዴረጋቸው፤ የተከታታይ ምዖናቸውም በላልች አካሊት ግፉት የሚተገበር መሆኑ፣ ሰሌጠኞች የተሇያዩ ስራዎችን ሲያቀርቡ ቀዯም ሲሌ የተሰሩትን ስራዎች ገሌብጠው እንዯሚያቀርቡ ሇተማሪ-ተኮር አቀራረብ ትግበራ እንዯ ክፌተት ታይተዋሌ፡፡ በአንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ዯግሞ የመማሪያ ክፌልች ምቹ አሇመሆንና የመቀመጫዎች ችግር፣ በአንዴ ክፌሌ ውስጥ የተማሪዎች ቁጥር መብዙት፣ የመምህራን የስራ ሊይ ስሌጠና ያሇማግኘት፣ የአፊን ኦሮሞ መማሪያ የሆነው የተማሪው መጽሏፌ ተማሪዎችን አሳታፉ ሆኖ ያሇመገኘት፣ መርሀ-ትምህርትና የመምህሩ መምሪያ ያሇመኖር፣ የትምህርት ሏሊፉዎች ዴጋፌ ዛቅተኛ መሆንና የመሳሰለት ሇተማሪ-ተኮር አቀራረብ ትግበራ እንቅፊት በመሆናቸው አቀራረቡ በአግባቡና በተፇሇገው ዯረጃ አሇመተግበሩን የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡ ሇነዘህ እንቅፊቶችም በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ፣ በመምህራን ትምህርት ኮላጅ ዯረጃ፣ በትምህርት ቤት ዯረጃና የሚመሇከተው አካሌ ምን ማዴረግ እንዯሚገባቸው የመፌትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡
Description
Keywords
የአፊን ኦሮሞ መምህራን የተማሪ-ተኮር