አማርኛን በማስተማሪያ ዘዴነት የቃል ጽሕፈት (DICTATION) ሚና

dc.contributor.advisorኃይለሚካኤልን, አረጋ
dc.contributor.authorሐለፎም, ሰለሞን
dc.date.accessioned2020-11-02T06:34:58Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.available2020-11-02T06:34:58Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.issued1989
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በቋንቋ ማስተማሪያ ዘዴነት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለዉ የተመሰከረለትን የቃል ጽሕፈት (Dictation) እንደ አንድ የአማርኛ ማስተማሪያ ዘዴ መጠቀም የሚኖረዉን ፋይዳ መመርመር ነዉ፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ ባሁኑ ወቅት በአማርኛ ትምህርት ክፍለ-ጊዜ እያገለገለ ያለዉ የቃል ጽሕፈት ምን ሚና እንዳለዉ የሚያመላክት ዳራዊ መረጃ በቅድመ-መብራ ጥናት ማግኘት፤ ከዚያም የሙከራ ምርምር (Experimantal research) ማካሄድና በሙከራዉ የተገኘዉን ዉጤት የሚያጠናክሩ እጋዥ መረጃዎችን ደግሞ በድህረ-ሙከራ ጥናት ማሰባሰብ ጥናቱ የተከተለዉ የአሰራር ዘዴ ነዉ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22981
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleአማርኛን በማስተማሪያ ዘዴነት የቃል ጽሕፈት (DICTATION) ሚናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ስሎሞን ሐለፎም.pdf
Size:
26.91 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: