አማርኛን በማስተማሪያ ዘዴነት የቃል ጽሕፈት (DICTATION) ሚና

No Thumbnail Available

Date

1989

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በቋንቋ ማስተማሪያ ዘዴነት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለዉ የተመሰከረለትን የቃል ጽሕፈት (Dictation) እንደ አንድ የአማርኛ ማስተማሪያ ዘዴ መጠቀም የሚኖረዉን ፋይዳ መመርመር ነዉ፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ ባሁኑ ወቅት በአማርኛ ትምህርት ክፍለ-ጊዜ እያገለገለ ያለዉ የቃል ጽሕፈት ምን ሚና እንዳለዉ የሚያመላክት ዳራዊ መረጃ በቅድመ-መብራ ጥናት ማግኘት፤ ከዚያም የሙከራ ምርምር (Experimantal research) ማካሄድና በሙከራዉ የተገኘዉን ዉጤት የሚያጠናክሩ እጋዥ መረጃዎችን ደግሞ በድህረ-ሙከራ ጥናት ማሰባሰብ ጥናቱ የተከተለዉ የአሰራር ዘዴ ነዉ፡፡

Description

Keywords

Citation