በሶስት የሻሸመኔ ከተማ ትምህርት ቤቶች የእኔ ልስራ፣ አብረን እንስራ፣ እናንተ ስሩ የማስተማር ሞዳል የክፍል ውስጥ አተገባበር

dc.contributor.advisorእንዲሊማው, ጌታቸው (PhD)
dc.contributor.authorአጤሮ, በካሳሁን
dc.date.accessioned2019-02-07T15:58:04Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:45Z
dc.date.available2019-02-07T15:58:04Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:45Z
dc.date.issued2010-08
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና አሊማ በሶስት የሻሸመኔ ከተማ ትምህርት ቤቶች የሌስራ፣ እንስራ፣ ስሩ የማስተማር ሞዴሌ የክፌሌ ውስጥ አተገባበርን መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ የሞዳለን አተገባበር ሲፇትሽ አይነተዊ እና መጠናዊ የምርምር ስሌትን በመጠቀም በጥናቱ ሇተነሱ ጥያቄዎች መሌስ ሰጥቷሌ፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በኦሮሚያ ክሌሌ በሻሻመኔ ከተማ መስተዲዴር ከሚገኙ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በተራ እጣ ናሙና ዘዳ በተመረጡ ሶስት ትምህርት ቤቶች ነው፡፡ ሇዚህ ጥናት በናሙናነት በተመረጡት ሶስት የአንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የክፌሌ ውስጥ አተገባበርን ሇመፇተሸ በአጥኚው የተዯረገ የክፌሌ ውስጥ ምሌከታ፣ ሇተማሪዎች የቀረበ የጽሁፌ መጠይቅ፣ ሇመምህራን የቀረበ ቃሇ መጠይቅ ሇዚህ ጥናት በመረጃ ምንጭነት አገሌግሇዋሌ፡፡ ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎች ከዚህ በሊይ በተጠቀሰው መሌኩ ከተሰበሰቡ በኋሊ የተገኙት መረጃዎች ተጠቃሇው አይነታዊ የምርምር ዘዳ በሆነው በገሊጭ የአተናተን ዘዳ እና በመጠናዊ የአተናተን ዘዳ በመቶኛ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያመሇክተው በዯረጃው ተግባራዊ የሆነው የሞዳለ የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ምንም እንኳን ሞዳለን ተጠቅሞ በክፌሌ ውስጥ ትግበራው ቢካሄዴም መምህራን ሞዳለን በወሰደት ስሌጠና መሰረት በክፌሌ ውስጥ ሲተገብሩ ትግበራው ጉዴሇቶች አለበት፡፡ ሇዚህም በምክኒያትነት የሚጠቀሰው ተግባራትን ሰርቶ ሇማጠናቀቅ የጊዜ እጥረት፣ የተማሪ ቁጥር መብዛት፣ ተጨማሪ የንባብ መጸሃፌ አሇመገኘት እንዯሆነ የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ በመጨረሻም በጥናቱ የተገኙትን ውጤቶች በመመርኮዝ የሌስራ፣ እንስራ፣ ስሩ የማስተማር ሞዳሌ የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ተጠናክሮ የሚቀጥሌበትን ጠቃሚ አስተያየቶች ማሇትም በክፌሌ ውስጥ የተማሪ ቁጥር መጠነኛ ቢሆን፣ ተጨማሪ የንባብ መጽሃፌት ሇፇጣን አንባቢዎች ቢዘጋጁ … የሚለ በአጥኚው ተሰንዝሯሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16313
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subject የእኔ ልስራ፣ አብረን እንስራ፣እናንተ ስሩ የማስተማር ሞዳሌ en_US
dc.subjecten_US
dc.titleበሶስት የሻሸመኔ ከተማ ትምህርት ቤቶች የእኔ ልስራ፣ አብረን እንስራ፣ እናንተ ስሩ የማስተማር ሞዳል የክፍል ውስጥ አተገባበር en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ካሳሁን አጤሮ.pdf
Size:
1.04 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: