በኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር የሚሰጡ አብይ የአማርኛ ኮርሾቸ ይዘት ትንተናና ግምገማ

dc.contributor.advisorታደለ, አለሙ
dc.contributor.authorደረጄ, ገብሬ
dc.date.accessioned2020-10-15T06:00:19Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:39Z
dc.date.available2020-10-15T06:00:19Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:39Z
dc.date.issued1986-06
dc.description.abstractይህ ጥናት በኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር ለአማርኛ መምህርነት የሚሰለጥኑ ኧጩ መምኀራን ከሚወስዳቸዉ ኮርሶች ዉስጥ አብይ የሆኑትን የአማርኛ ኮርሶች ይዘት በመተንተንና በመገምገም ላይ ያተኮረ ነዉ ጥናቱ በአገራቸን የአማርኛ የመምህራንን ስልጠና የሚመለከቱ ጥናቶችን በመቃኘት የተሰነዘሩ አስተያየቶሀችን ለመዳሰስ ሞክራል፡፡ለቌንቌ መምህርነት ለሚሰለጥኑ ዕጩ መምህራን ስለሚቀርቡ ኮርሶች ይዘት ለመረዳት ኧንደቻል ንድፈ ሀሳባዊ መንደርደሪያዎቸንና የመንደርደሪያ የመተንተኛ ስልቶችን የሚያስጩብጡ ተዛማች ፅሁፎችን ቃኝታልen_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22742
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲen_US
dc.titleበኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር የሚሰጡ አብይ የአማርኛ ኮርሾቸ ይዘት ትንተናና ግምገማen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ደረጀ ገብሬ.pdf
Size:
29.68 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: