በአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዝርዝር ላይ የምግብ ሰያሚ

dc.contributor.advisorአስራቴ, ሙሉሰው
dc.contributor.authorበቀለ, መቅደስ
dc.date.accessioned2018-06-12T08:06:10Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:39Z
dc.date.available2018-06-12T08:06:10Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:39Z
dc.date.issued2001-06
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ውስጥ የተሰበሰበ የሜኑ ወይም የምግብ ዝርዝር ላይ የሚቃኝ ነው፡፡ ጥናቱ አራት ምዕራፍ ያለው ሲሆን የመጀመሪያ ምዕራፍ አንድ መግቢያ ሆኖ በውስጡ የጥናቱ ዳራ፣ የØናቱ አላማ፣ የጥናቱ ጠቀሜታ፣ የጥናቱ ዘዴና ያጋጠው ችግሮች” አካቷል፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት እንዲሁም የስያሜ ምንነት፣ የሆቴል ብያኔ እና የሜኑ ጥቅም ከነ አዘገጃጀቱ የሚል ይዟል፡፡ ሶስተኛው የጥናቱ ክፍል ደግሞ የምግቦችን ስያሜዎች በዋናነት በቋንቋ እና ስያሜው ከሚገልፃቸው ፅንሰ ሀሳቦች አንፃር ተፈርጀው ይቀርባሉ፡፡ በመጨረሻU ማጠቃለያ፣ ዋቢ ፅሁፎችና አባሪዎች በዚህ የጥናት ወረቀት ውስጥ ተካቷል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/435
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectየምግብ ዝርዝርen_US
dc.titleበአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዝርዝር ላይ የምግብ ሰያሚen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
መቅደስ በቀለ.pdf
Size:
377.95 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: