በአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዝርዝር ላይ የምግብ ሰያሚ

No Thumbnail Available

Date

2001-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ውስጥ የተሰበሰበ የሜኑ ወይም የምግብ ዝርዝር ላይ የሚቃኝ ነው፡፡ ጥናቱ አራት ምዕራፍ ያለው ሲሆን የመጀመሪያ ምዕራፍ አንድ መግቢያ ሆኖ በውስጡ የጥናቱ ዳራ፣ የØናቱ አላማ፣ የጥናቱ ጠቀሜታ፣ የጥናቱ ዘዴና ያጋጠው ችግሮች” አካቷል፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት እንዲሁም የስያሜ ምንነት፣ የሆቴል ብያኔ እና የሜኑ ጥቅም ከነ አዘገጃጀቱ የሚል ይዟል፡፡ ሶስተኛው የጥናቱ ክፍል ደግሞ የምግቦችን ስያሜዎች በዋናነት በቋንቋ እና ስያሜው ከሚገልፃቸው ፅንሰ ሀሳቦች አንፃር ተፈርጀው ይቀርባሉ፡፡ በመጨረሻU ማጠቃለያ፣ ዋቢ ፅሁፎችና አባሪዎች በዚህ የጥናት ወረቀት ውስጥ ተካቷል፡፡

Description

Keywords

የምግብ ዝርዝር

Citation