በደብረ ማርቆስ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔ ንጽጽራዊ ጥናት

dc.contributor.advisorመካ, ሰላማዊት
dc.contributor.authorእንግዳወርቅ, ማናዬ
dc.date.accessioned2020-12-15T08:30:30Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:52Z
dc.date.available2020-12-15T08:30:30Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:52Z
dc.date.issued2005-09
dc.description.abstractይህ ጥናት ‹‹በደብረ ማርቆስ ከተማና አካባዋ የሚገኙ የኦርቆዶክስ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔ ንጽጽራዊ ጥናት›› በሚል ርዕስ የተሰራ ነዉ፡፡ ጥናቱ በተተኳሪዉ ህብረተሰብ ዉስጥ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስትናና የእስልምና እምነት ተከታዮች የለቅሶ ስነስርአት ክንዋኔያቸዉ ምን ይመስላል? ክዋኔዎቻቸዉ ከሚመሩባቸዉ የሀይማኖታዊ መጻህፍት ጋር ያላቸዉ ግንኙነት እምን ድረስ ነዉ? የክዋኔዎቹ ትዕምርታዊነት ምንድን ነዉ? በሁለቱ ሀይማኖት ተከታዮች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔዎች መካከል አንድነት አለ? ልዮነትስ? የሚሉና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን መነሻ አድርጓል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24067
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleበደብረ ማርቆስ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔ ንጽጽራዊ ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ማናዩ እንገዳወረቅ.pdf
Size:
36.72 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: