በደብረ ማርቆስ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔ ንጽጽራዊ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2005-09
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት ‹‹በደብረ ማርቆስ ከተማና አካባዋ የሚገኙ የኦርቆዶክስ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔ ንጽጽራዊ ጥናት›› በሚል ርዕስ የተሰራ ነዉ፡፡ ጥናቱ በተተኳሪዉ ህብረተሰብ ዉስጥ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስትናና የእስልምና እምነት ተከታዮች የለቅሶ ስነስርአት ክንዋኔያቸዉ ምን ይመስላል? ክዋኔዎቻቸዉ ከሚመሩባቸዉ የሀይማኖታዊ መጻህፍት ጋር ያላቸዉ ግንኙነት እምን ድረስ ነዉ? የክዋኔዎቹ ትዕምርታዊነት ምንድን ነዉ? በሁለቱ ሀይማኖት ተከታዮች የለቅሶ ስነስርአት ክዋኔዎች መካከል አንድነት አለ? ልዮነትስ? የሚሉና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን መነሻ አድርጓል፡፡