የአሌከሶ መውሉዴ የአከባበር ስርዒት እና ፍክልራዊ ገጽታ በስሌጤ ብሔረሰብ

dc.contributor.advisorአስፊው, ዘሪሁን (ተባባሪ ፕሮፋሰር)
dc.contributor.authorተማም, አብዱ
dc.date.accessioned2019-02-08T08:30:16Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:45Z
dc.date.available2019-02-08T08:30:16Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:45Z
dc.date.issued2010-02
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዒሊማ የአሌከሶ መውሉዴ የአከባበር ስርዒት እና ፍክልራዊ ገጽታ ምን እንዯሚመስሌ ማሳየት እና መሰነዴ ነው፡፡ ይህ ጥናት መጠናቱ ወዯ ፉት መውሉዴን እና እስሊማዊ ከበራዎችን ከፍክልር አንጻር ሇማጥናት ሇሚፇሌጉ አጥኚዎች መነሻ በመሆን ያገሇግሊሌ፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች በዋናነት በመጀመሪያ(Primary) እና በተጓዲኝነት በሁሇተኛ(secondary) የመረጃ ምንጮች ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃው በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃ አቀባዮች በዋናነት በታሊሚ የናሙና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የተሰበሰበው መረጃ አይነታዊ የጥናት አይነትን በመከተሌ በዋናነት በክዋኔያዊ ኢትኖግራፉ ንዴፇ ሀሳብ ተተንትኗሌ፡፡ ከሊይ የተጠቀሱትን ንዴፇ ሀሳቦች በመጠቀም መውሉደ ሶስት ወር ሲቀረው ጀምሮ እስከ ዴህረ መውሉዴ ዴረስ ያሇውን የአከባበር ሁኔታ ተቃኝቷሌ፡፡ የመውሉደ አከባበር በየጊዜው ያሳየውን ሇውጥ፣ በመውሉደ እነ ማን እንዯሚሳተፈበት እና የሃይማኖት መስተጋብር ምን እንዯሚመስሌ በእነዚህ ንዴፇ ሀሳቦች ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ በዚህ መውሉዴ ከከተማ እስከ ገጠር፣ ከሌጅ እስከ አዋቂ፣ ከሙስሉም እስከ ክርስትያን እና ሁሇቱም ጾታዎች ይሳተፊለ፡፡ በመውሉደ በርካታ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊ እና ፍክልራዊ ክንውኖች ይከናወኑበታሌ፡፡ ሇአብነት ሶሊት በጀማ መስገዴ፣ መንዙማ ማሇት፣ ዚያራ ማካሄዴ፣ ንግዴ ማከናወን፣ የተሇያዩ የስሌጤ ብሔረሰብን ፍክልር መከወን ወዘተ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ የአሌከሶ መውሉዴ በዚህ ሁኔታ መከበሩ ሇአካባቢው ማህበረሰቡ ሃይማኖታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህሊዊ እና ስነ ሌቦናዊ ጠቀሜታ እንዯምያስገኝ ጥናቱ አረጋጧሌ፡፡ ከዚህ አንጻር ይህ ጥናት የተከተሇው ክዋኔያዊ ኢትኖግራፉክ ምርምር አይነትን ነው፡፡ የበዒለ መከበር ሇአካባቢው ማህበረሰብ ከሊይ የተጠቀሱትን ጠቀሜታዎች የሚያስገኝ በመሆኑ በዒለ በተጠናከረ ሁኔታ እንዱቀጥሌ የመስጂደ አስተዲዯር እና የዞኑ መንግስት ጠንክሮ መስራት ይጠበቅበታሌ፡፡ ምሁራንም ስፌራውን እና የመውሉደን አከባበር ከየራሳቸው የጥናት መስክ አንጻር ሉያጠኑት ይገባሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16325
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectወዯ ፉት መውሉዴን እና እስሊማዊ ከበራዎችን ከፍክልር አንጻር ሇማጥናት ሇሚፇሌጉ አጥኚዎች መነሻ በመሆን ያገሇግሊሌen_US
dc.titleየአሌከሶ መውሉዴ የአከባበር ስርዒት እና ፍክልራዊ ገጽታ በስሌጤ ብሔረሰብen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አብዱ ተማም.pdf
Size:
5.38 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: