የወሊይታ ብሔረሰብ ቁሳዊ ባህሌ ጥናት በባህሊዊ የቤት አሰራር ተተኳሪነት.
| dc.contributor.advisor | ዓለሙ ካሣዬ | |
| dc.contributor.author | ደነቁ አበረ | |
| dc.date.accessioned | 2026-03-10T11:11:43Z | |
| dc.date.available | 2026-03-10T11:11:43Z | |
| dc.date.issued | 2025-04-20 | |
| dc.description.abstract | ይህ ጥናት ‛የወሊይታ ብሔረሰብ ቁሳዊ ባህሌ ጥናት በባህሊዊ የቤት አሰራር ተተኳሪነት“ በሚሌ ርዕስ ተካሂዶሌ፡፡ ዏቢይ ዓሊማው የወሊይታን ብሔረሰብ ባህሊዊ የቤት አሰራር ሂዯት መተንተን ነው፡፡ በብሔረሰቡ በዓይነትና በአገሌግልት በርካታ የቤት ዓይነቶች ቢኖሩም በዚህ ጥናት ሇሰዎች መኖሪያነት የሚያገሇግለ የባህሊዊ ቤቶች አሠራር ተተኳሪ ተዯርገዋሌ ፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን፣ መረጃዎችም በወሊይታ ዞን ከሚገኙ አምስት ወረዲዎች ውስጥ ከአሥር ቀበላዎች በዓሊማ ተኮር ናሙና እና በጠቋሚ ናሙና ከተመረጡ ሰባ መረጃ አቀባዮች ተሰብስበዋሌ፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎችም ምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅና የቡዴን ውይይት ሲሆኑ፣የተገኙት መረጃዎችም በማህበራዊ ትምህርት፣ በመዋቅራዊ ተግባራዊነት፣በሥነ ትእምርትና በማህበራዊ ግንባታ ንዴፇ ሃሳቦችሃሳቦች ታግዘው በገሊጭ መንገዴ ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያሳየው የወሊይታ ባህሊዊ ቤቶች ዙፊ፣ሜሹዋ፣ ጉሊንታናቡራሪያ በመባሌ በአራት አይነት ይከፇሊለ፡፡ ቤቶቹ ከውጭ ሲታዩ ተመሳሳይነት የሚታይባቸው ቢሆኑም ውስጣዊ አሰራራቸው የተሇያየ ነው፡፡ በተሇይ ‘ጉሊንታ’ የተሰኘው ቤት አሰራሩ የዘጠኙን ፕሊኔቶች አቀማመጥ መከተለ ሌዩ ያዯርገዋሌ፡፡ የቤት አሰራር ሂዯት ከቦታና ከግንባታ ቀናት መረጣ (የጨረቃን ዐዯት ጨምሮ) ጀምሮ በብሔረሰቡ ሽማግላዎች ፇቃዴና ቡራኬ የሚከናወን፣ ከፌተኛ ማኅበራዊ ተሳትፍ የሚታይበትና በሥርዓት የሚመራ ነው፡፡ የቤቱ ክብ ቅርጽ ‘ሙለነትን’፣ ሇጌጥነት የሚያገሇግለት ቀሇማት ዯግሞ የብሔረሰቡን ማንነትን የሚወክለ ሲሆን፣ በተሇይ ዋናው ምሰሶ ከማኅበራዊ ክብር፣ ከመንጻት፣ከእምነትና ከሥርዓተ ጾታ ጋር የተያያዙ ጥሌቅ ትርጉሞችን ይዟሌ፡፡ በተጨማሪም የግንባታው ሂዯት በባህሊዊ ዘፇኖች፣ በምሳላያዊ ንግግሮችና በምርቃቶች የታጀበ ነው፡፡ በብሔረሰቡ ቤት በሚሰራበት ወቅት የብሔረሰቡ ተጠሪዎች፣አባቶች፣እናቶች፣ወጣቶች፣የቤተሰቡ አባሊት፣ጎረቤቶች፣ ዘመድችና የአካባቢው ህዝብ ቀዯም ሲሌ በተሰጣቸው የሥራ ዴርሻ መሰረት የተሇያዩ ስራዎችን በመከወን የቤቱን ባሇቤቶች ያግዛለ፡፡ ባህሊዊ ቤት በሚሰራበት ወቅት የምሰሶውን ጫፌ ሇሚጠርቡ ባሇሙያዎች፤የበር ጉበንና መግቢያውን ሇሚያስውቡ ግዴግዲ ሇሚሰሩ፣ጣሪያ ሇሚሰሩ ባሇሙያዎች የተሇያዩ ምግቦች የሚቀርቡ ሲሆን ይህም ግዴግዲ ሲሰሩ ከአዯንጓሬና ከበቆል ንፌሮ ይዘጋጃሌ፣ጣሪያ የሚሰሩ ሰዎች በሙያው እውቀት (ሌምዴ) የገበዩ ሰዎች ስሇሆኑ ባጭራ፣ፊጫታ የሚባለ የተሇዩ በወሊይታ ባህሌ መሰረት የክብር ምግቦች ይዘጋጅሊቸዋሌ፡፡ ሇምግቡ ማቅረቢያ አንዴ ወጥ የሆነ እርጥብ ኮባ በተቀመጡት ሰዎች ፉት ሇፉት ወሇለ ሊይ ይነጠፊሌ፤ ምግቡም የሚቀርበው በዚሁ ኮባ ሊይ ሲሆን የኮባው እርጥብ መሆን ትርጓሜም ነገር ሁለ መሌካም ይሁን፣ሁለም እርጥብ ይሁን እንዯ ማሇት ነው፡፡ የቤት አሰራር እውቀት ተስተሊሌፍን በተመሇከተ አባቶች ሌጆችን አስከትሇው በመሄዴ ቀሇሌ ያለ ስራዎችን እንዱሰሩ በማዴረግና በማሳየት እውቀቱን እንዱሇምደ ያዯርጓቸዋሌ፡፡ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ባህሊዊ የሳር ቤቶች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም፣ በምትካቸው የሚሰሩ ዘመናዊ ቤቶች የዴሮዎቹን ውስጣዊ አቀማመጥና አንዲንዴ ቁሶች ይዘው ተገኝተዋሌ ፡፡ በተጨማሪም ቆርቆሮ ቤቶቹ ሳር ቤቶቹ ውስጥ ያለ ቁሶችን ይዘው የቀጠለ ሲሆን ሳር ቤቶቹ ባህሊዊውን አሰራር ተከትሇው የተሰሩ ቢሆንም ቆርቆሮ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ቁሶችን በመያዛቸው ሳር ቤቶቹ ሊይ የቀጠሇውንና የተሇወጠውን ከጥናቱ መረዲት ተችሎሌ፡፡ በዚህ መሰረት የወሊይታ ባህሊዊ የቤት አሰራር ጥበብ ከመኖሪያነት ባሇፇ ከሥነ ፇሇክ (ከፕሊኔቶችና ከጨረቃ)፣ ከማኅበራዊ አዯረጃጀትና ከፌሌስፌና ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያሇው መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ ፡፡ በመሆኑም ይህ ከሥነ ፇሇክ ጋር ያሇው መስተጋብር በላልች ተመራማሪዎችና ተቋማት ሰፉ ጥናት እንዱዯረግበት ይመከራሌ ፡፡ | |
| dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/7963 | |
| dc.language.iso | am | |
| dc.publisher | Addis Ababa University | |
| dc.subject | የወሊይታን ብሔረሰብ ባህሊዊ የቤት አሰራር ሂዯት መተንተን ነው፡፡ | |
| dc.title | የወሊይታ ብሔረሰብ ቁሳዊ ባህሌ ጥናት በባህሊዊ የቤት አሰራር ተተኳሪነት. | |
| dc.type | Thesis |