በወላይታና ጋሞ ምሳሌያዊ ንግግሮች የሚታዩ ፆታ ተኮር አዎንታዊና አሉታዊ ተባልጦዎች ትንተና

dc.contributor.advisorአጣለ, ስንቅነሽ
dc.contributor.authorከበደ, መዓዛ
dc.date.accessioned2018-06-12T08:13:43Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:43Z
dc.date.available2018-06-12T08:13:43Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:43Z
dc.date.issued2006-07
dc.description.abstractየዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ አላማ በጋሞና በወላይታ ብሄረሰብ ቋንቋ የወንድና የሴት አዎንታዊ እና አሉታዊ ተባልጦን የሚያሳዩ ምሳሌያዊ ንግግሮችን ለይቶ በማመልከት የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄደው በገላጭ የምርምር ዘዴ ሲሆን የጥናቱ የመረጃ ውጤት ትንተና ከቃለ-መጠይቅ ከተገኘው ውጤትና በክለሳ ድርሳናት ከተነሳው ሀሳብ ጋር በማስማማት ጽሁፋዊ ትንተና ተሰጥቷል፡፡ በትንተናው የተደረሰበት ውጤትም በሴቶች ላይ የሚነገሩ ምሳሌያዊ ንግግሮች በአብዛኛው አሉታዊ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ በመቀጠልም ጥናቱ የሚከተሉትን የመፍትሄ አቅጣጫዎች በመጠቆም ተጠናቋል፡፡ ህብረተሰቡም በሴቶች ላይ በሚነገሩ አሉታዊ ምሳሌዎች ላይ ግንዛቤ እንዲኖረው እና የህብረተሰቡን አመለካከት በመለወጥ ሴቶች ደራሲዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ተዋናዮች፣ ገበሬዎች፣ ሀኪሞች፣ አስተዳዳሪዎች፣ እናትም፣ እህትም፣ ሀገርም ከመሆን የማይታቀቡ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሆኑ በመግለጽ በአሉታዊ ይነገሩ የነበሩትን ምሳሌያዊ ንግግሮችን መለወጥ እንደሚገባቸው ማስገንዘብ ያስፈልጋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/442
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲen_US
dc.subjectምሳሌያዊ ንግግሮችen_US
dc.titleበወላይታና ጋሞ ምሳሌያዊ ንግግሮች የሚታዩ ፆታ ተኮር አዎንታዊና አሉታዊ ተባልጦዎች ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
መዓዛ ከበደ.pdf
Size:
227.69 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: