የምርቃንና የርግማን ክዋኔና ፋይዳ በባሌ ኦሮሞ
No Thumbnail Available
Date
2008-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
የጎባ ወረዲን በማሳያነት ወስድ በባላ ኦሮሞዎች የምርቃንና ርግማን አተገባበር ሊይ ጥናት ያዯረገው የዚህ ጽሁፍ ዋና አሊማ የሁሇቱን ሌማዲዊ ህጎች ማህበራዊና ባህሊዊ፣ ተምሳላታዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዲቸውን በመግሇጽ ግሌጋልታቸው ተጠናክሮ የሚቀጥሌበትን መንገዴ መጠቆም ነው፡፡ የጥናቱ መነሻዎች በርካታ ቢሆኑም ኦሮሞዎች ሲመርቁና ሲረግሙ ተፈጥሮዎችን ወስዯው አንደን የአንደ መገሇጫ የማዴረጋቸው ምስጢር ምንነት፣ ስነ ቃሌን ማጥናት የማህበረሰቡን ታሪክና አፈታሪክ ማወቅ መሆኑ፣ በባላ ዞን ይህን መሰሌ ጥናት አሇመዯረጉ ወዘተ. ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ አይነታዊ አጠናን ዘዳን የተከተሇው ጥናቱ የማህበረሰቡን ትውፊታዊ ባህሌ፣ አስተሳሰብና አተገባበሩን ሇማጥናት ሲባሌም ኢትኖግራፊክ ( Ethnographic) የጥናት ስሌትን መርሁ አዴርጓሌ፡፡ ካሌአይና ቀዲማይ መረጃ ምንጮች በተመጋጋቢነት ጥናቱን ከዲር እንዱያዯርሱ በመዯረጉም አምስት የምርቃን እና አራት የርግማን መንስኤዎችን በመውሰዴ የባህለን ትውፊታዊ አቀራረብ ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡ ከመስክ የተገኙ ጥሬ መረጃዎች ከጽንሰ ሀሳብ እውቀት ጋር እየተቀናጁ አከዋወኑን በምሌከታ፣ ማብራሪያ የሚጠይቁትን ዯግሞ በቃሇ መጠይቅና በቡዴን ውይይት ሇማጠናቀር ተችሎሌ፡፡
መረጃውን የተሟሊ ሇማዴረግም ባህሊቸው ነውና ግንዛቤ ይኖራቸዋሌ የተባለ ባጋጣሚ፣ በግሌ እውቂያና በጥቆማ የተገኙ ከወጣት እስከ አንቱታ የተቸራቸው አዛውንቶች ዴረስ ያለት ሁሇቱም ጾታዎች የብሔረሰቡ አባሊትና በባህለ ውስጥ ያዯጉ የላልች ብሔረሰብ ወገኖች ተካፋይ ሆነዋሌ፡፡ በዚህም መሰረት በየክዋኔዎቹ ከተካፈለት በርካታ ሰዎች ላሊ 60 መረጃ አቀባዮች ከነዚህም 20ዎቹ ሴቶች የሚገኙባቸው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በቃሇ መጠይቁና በቡዴን ውይይቱ እንዱሳተፉ ተዯርጓሌ፡፡ የቡዴን ውይይቱን በተመሇከተ ወንድችና ሴቶች በተናጠሌ እና ሁሇቱም በጋራ የተካፈለበት ቡዴናዊ ውይይት እውን ሆኗሌ፡፡
የመረጃዎቹን አተናተን በተመሇከተ በክዋኔው ወቅት ከተሰነዘሩት ምርቃንና ርግማኖች ጥቂት ናሙና በመውሰዴ ይዘትና ፋይዲቸው የተተነተነ ሲሆን በጽንሰ ሀሳቦችና ቀዴሞ ከተገኙ መረጃዎች ጋር እየተገናዘቡ በክዋኔያዊ፣ በተግባራዊና በተምሳላታዊ የመተንተኛ ዘዳዎች ተቃኝተዋሌ፡፡ ከመስክ መቼቶችም አንጻር ቅንብር ተፈጥሮአዊና ሰውሰራሽ (አርቲፊሻሌ) መቼቶች በስራ ሊይ ውሇዋሌ፡፡ ምርቃንና ርግማን በምክንያታዊ መነሻነት በየቤቱና በያጋጣሚው ወዘተ. የሚተገበሩ ቢሆኑም የዚህ ጥናት ትኩረት በወሌ በሚከወኑት ምርቃንና ርግማን ሊይ ብቻ ነው፡፡
በጥናቱ መመሇስ ያሇባቸው ጥያቄዎች ዋናውን ርዕስ መሰረት ያዯረጉ፣ የምርቃንና ርግማንን ፋይዲ ሉያሳዩ በሚችለበት ሁኔታ ተቀርጸዋሌ፡፡ ምርቃንም ሆነ ርግማን ቢዘገይም ይዯርሳሌ ብል ማህበረሰቡ ስሇሚያምን ይህንኑ ሉያስረደ የሚችለ ጥቁም ጥናቶች (Case studies) አስፈሊጊ በሆኑበት ቦታ ሁለ ጣሌቃ፣ጣሌቃ እንዱገቡ ተዯርጓሌ፡፡ በተጨማሪም በጽንሰ ሀሳብ ቅኝት ከምርቃንና ርግማን ጋር ግንኙነት ይኖራቸዋሌ የተባለ እንዯ ምርቃንና ምስጋና፣ ርግማንና ውግዘት፣ መሀሊ ወዘተ. ምርቃንና ርግማን ምንዴናቸው? በሚሇው ፊታውራሪነት እንዱብራሩ ተዯርገዋሌ፡፡
የጥናቱ ግኝት እንዯጠቆመው ምርቃንና ርግማን የሇውጥ መሳሪያ ከመሆናቸውም በሊይ እሴትን የማስጠበቅ አቅም እንዲሊቸው ታውቋሌ፡፡የባላ ኦሮሞዎች፣ ተመራቂዎች ጤና፣ሀብት፣ዘር እንዱያገኙ ምኞታቸው እንዯሆነም ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ከርግማንም አንጻር ማህበረሰቡ ከመራገሙ በፊት አጥፊውን ሇማግኘት ብዙ ጥረት እንዯሚያዯርግ ካሌተገኘ ግን የርግማኑ ቅጣት በጠፋው ጥፋት ሌክ የሚተገበር ነው፡፡ሲረግሙም ስነሌሳናዊ ተስተሊሌፎና ዴርጊታዊ ክዋኔዎች አፍ ከሌብ ሆነው ርግማኑ በተግባር ይተገበር ዘንዴ ይሰራለ፡፡
በመጨረሻም የምርቃንና ርግማን ሚና በወጣቱ እንዱታወቅ፣ እሴት የማስጠበቅ አቅማቸው እንዱጎሇብትና ተጠናክረው እንዱቀጥለ ሌዩ ሌዩ የመፍትሄ ሀሳቦች ቀርበዋሌ፡፡
Description
Keywords
የርግማን ክዋኔና ፋይዳ