ለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል በተዘጋጁት (ከ1968—2004ዓ.ም)የ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ

dc.contributor.advisorአማረ, ጌታሁን
dc.contributor.authorማሞ, እምሻው
dc.date.accessioned2022-03-07T13:09:11Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:05:20Z
dc.date.available2022-03-07T13:09:11Z
dc.date.available2023-11-09T04:05:20Z
dc.date.issued2005-06
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ከ1968 እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ አገልግሎት ላይ ውለው በነበሩና ባሉት የ9ኝና የ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ ምን ምን ሰዋሰዋዊ የትምህርት ይዘቶች ከመቼ ጀምሮ ቀርበው እንደነበረ መፈተሸና ከሥነ--ትምህርታዊ ሰዋሰው የማቅረቢያ መርሆዎች አንጻር አንዴት እንደቀረቡ በመመርመር በጊዜ ሂደት ያሳዩትን ለውጥና መሻሻል ወይም አለመሻሻል መገምገም ነበር፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30476
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲen_US
dc.titleለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል በተዘጋጁት (ከ1968—2004ዓ.ም)የ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
እምሻው ማሞ.pdf
Size:
32.15 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: