ለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል በተዘጋጁት (ከ1968—2004ዓ.ም)የ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ከ1968 እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ አገልግሎት ላይ ውለው በነበሩና ባሉት የ9ኝና የ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ ምን ምን ሰዋሰዋዊ የትምህርት ይዘቶች ከመቼ ጀምሮ ቀርበው እንደነበረ መፈተሸና ከሥነ--ትምህርታዊ ሰዋሰው የማቅረቢያ መርሆዎች አንጻር አንዴት እንደቀረቡ በመመርመር በጊዜ ሂደት ያሳዩትን ለውጥና መሻሻል ወይም አለመሻሻል መገምገም ነበር፡፡