የሐረሪ ብሄረሰብ የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ገላጭ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2005-10
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት የሀረሪ ብሄረሰብ የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ገላጭ ጥናት በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ነዉ፡፡በሰባት ምዕራፎች ተከፋፍሎ ቀርባል፡፡ መግቢያ ከሰሳድራለን፤ የተጠኝዉ ብሄረሰብ ዳራዊ መገለጫ፤የዕደጥበብ ባለሙያዎች ህይወትና የሙያ ዉጤቶች የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ትንተና፡ በመገልገያ ቁሶቹ ላይ ያለ ለዉጥ ፤ የማጠቃለያና የይሁንታ ሀሳቦች ናቸዉ፡፡......
Description
Keywords
የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች