በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በይዘት ተኮር ዘዴ ሰዋስውን ማስተማር የሰዋስው እውቀትን ለማዳበር ያለው ፊይዳ

dc.contributor.advisorMasfiin Wadaajoo
dc.contributor.authorአሸናፉ ደበበ
dc.date.accessioned2025-08-20T13:14:21Z
dc.date.available2025-08-20T13:14:21Z
dc.date.issued2024-01-02
dc.description.abstractየዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በይዘት ተኮር ዘዴ ሰዋስውን ማስተማር የሰዋስው እውቀትን ለመጨመር ያለው ፊይዲ ምን ያህሌ እንዯሆነ መፇተሸ ነው፡፡ ይህን ዓሊማ ሇመሳካት ጥናቱ ፍትነት መሰሌ ቅዴመና ዴሕረትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን ንዴፍን ተከትሎሌ፡፡ ሇዙህም የቃሉቲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤትና የክፍሌ ዯረጃው (አስረኛ ክፍሌን) በአመቺ የንሞና ዘዳ፣ ሁሇት መማሪያ ክፍልችን (10B እና 10E) በቀሊሌ የእጣ ንሞና ስሌት እንዱሁም በመማሪያ ክፍልቹ የሚማሩ 95 ተማሪዎች በጠቅሊይ የንሞና ስሌት በጥናቱ ተሳታፉነት ተመርጠዋሌ፡፡ ከ95 ተማሪዎች መረጃ የተሰበሰበው በቅዴመና ዴሕረትምህርት የሰዋስው እውቀት መሇኪያ ፇተና ነው፡፡ አስተማማኝነቱን ሇመፇተሽም በዋናው ጥናት ባሌተሳተፈ ከ25 ተማሪዎች መረጃ ተሰብስቦ የተገኘው መረጃ በክሮንባኽ አሌፊ ተሰሌቶ ውጤቱን ከ0.7 በሊይ በመሆኑ ሇመረጃ መሰብሰቢያነት አገሌግሎሌ፡፡ በቅዴመትምህርት ፇተናው የተገኘው ውጤት በቁጥጥርና በሙከራ ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት መካከሌ ጉሌህ የሆነ ስታትስቲካዊ ሌዩነት ባሇማሳየቱ ፍትነቱ ተካሂዶሌ፡፡ ከፍትነት በኋሊ ተጠኚ ተማሪዎች የዴህረትምህርት ፇተናውን ተፇትነዋሌ፡፡ በፇተናው ያስመ዗ገቡት አማካይ ውጤት የቁጥጥር ቡዴን 12.563፣ የሙከራ ቡዴን 14.404 ነው፡፡ በሁሇቱ ቡዴኖች አማካይ ውጤቶች መካከሌ ያሇው ሌዩነት ስታተስቲካዊ ጉሌህ መሆኑን ሇመፇተሽ በተዯረገው የነጻ ናሙና ቲቴስት ፍተሻ በተገኘው ውጤት መሰረት (t(93) = -3.462, P = 0.001) በቡዴኖቹ መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን አሳይቷሌ። በመሆኑም ይ዗ት ተኮር የሰዋስው ትምህርት የሰዋስው እውቀትን የመጨመር ፊይዲ እንዲሇው መረዲት ተችሎሌ፡፡ ማስተማሪያ ዗ዳው የሰዋስው እውቀትን ከመጨመር አንጻር ያሇውን የተጽዕኖ መጠን ሇመፇተሽ በተዯረገው የኮህን ዱ ፍተሻ ከፍተኛ ተጽዕኖ (d = 0.71) እንዲሇው ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ ከጥናቱ ውጤት በመነሳት መምህራን የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀት ሇማዲበር ይ዗ት ተኮር ዗ዳን ቢተገብሩ፣ በሥርዓተ ትምህርት ዜግጅት ወይም ማሻሻሌ ሊይ የሚሰሩ ባሇሙያዎች የሰዋስው ትምህርትን አቀራረብና ማስተማሪያ ዗ዳ ሲያ዗ጋጁ ሇይ዗ት ተኮር ዗ዳ ትግበራ ምቹ የሆኑ አቀራረቦችንና ማስተማሪያ ዗ዳዎችን ቢያካትቱ፣ በሰዋስው ማስተማሪያ ዗ዳዎች ሊይ ምርምር ማዴረግ የሚፇሌጉ ተመራማሪዎች አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ ተማሪዎች ሊይ ምርምር ቢያዯርጉ የሚለ የጥናት ጥቆማና አስተያየቶች በአጥኚው ቀርበዋሌ፡፡
dc.identifier.urihttps://etd.aau.edu.et/handle/123456789/7077
dc.language.isoam
dc.publisherAddis Ababa University
dc.titleበአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በይዘት ተኮር ዘዴ ሰዋስውን ማስተማር የሰዋስው እውቀትን ለማዳበር ያለው ፊይዳ
dc.typeThesis

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አሸናፉ ደበበ.pdf
Size:
306.28 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: