በአዲስ አበባ ከተማ በሚኙ ሴቶች ብቻቸዉን እና ወንዶችና ሴቶች አንድ ላይ በሚማሩባቸዉ የግል ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል የሴት ተማሪዎች የክፍል ዉስጥ ተሳትፎ ንጽጽራዊ ጥናት

dc.contributor.advisorእንዳለማዉ, ጌታቸዉ
dc.contributor.authorአሌ, ለዘር
dc.date.accessioned2020-11-18T07:55:42Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:48Z
dc.date.available2020-11-18T07:55:42Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:48Z
dc.date.issued2004-06
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና አላማ ሴት ተማሪዎች ብቻቸዉን ሲማሩና ሴት ተማሪዎች ከወንድ ተማሪዎች ጋር ሲማሩ ያላቸዉን የተሳትፎ ሁኔታ በማነጻጸር መመርመር ነዉ፡፡ ጥናቱን ለማካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ በአላማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ስልት ሲመረጥ የልደታ ማርያም የልጃገረዶች ትምህርት ቤትና የልደታ ምርያም የወንዶች ትምህርት ቤት በአመቺ የናሙና አመራረጥ ስልት ተመርጠዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23370
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleበአዲስ አበባ ከተማ በሚኙ ሴቶች ብቻቸዉን እና ወንዶችና ሴቶች አንድ ላይ በሚማሩባቸዉ የግል ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል የሴት ተማሪዎች የክፍል ዉስጥ ተሳትፎ ንጽጽራዊ ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ለዘር አሊ.pdf
Size:
26.5 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: