በአዲስ አበባ ከተማ በሚኙ ሴቶች ብቻቸዉን እና ወንዶችና ሴቶች አንድ ላይ በሚማሩባቸዉ የግል ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል የሴት ተማሪዎች የክፍል ዉስጥ ተሳትፎ ንጽጽራዊ ጥናት

No Thumbnail Available

Date

2004-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ ሴት ተማሪዎች ብቻቸዉን ሲማሩና ሴት ተማሪዎች ከወንድ ተማሪዎች ጋር ሲማሩ ያላቸዉን የተሳትፎ ሁኔታ በማነጻጸር መመርመር ነዉ፡፡ ጥናቱን ለማካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ በአላማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ስልት ሲመረጥ የልደታ ማርያም የልጃገረዶች ትምህርት ቤትና የልደታ ምርያም የወንዶች ትምህርት ቤት በአመቺ የናሙና አመራረጥ ስልት ተመርጠዋል፡፡

Description

Keywords

Citation