ባህላዊ ቤቶችና ከሸክላ የተሰሩ የቤት ቁሶች በዘጌ ባህረ ሰላጤ
No Thumbnail Available
Date
2000-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት የቁሳዊ ባህል ጥናት ነው፡፡ዋና አላማ አድርጎ የተነሣው በአማራ ከልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ከባህር ዳር ከተማ በስተሰሜን በየብስ 30፤ በባህር ትራንስፖርት ደግሞ 11 ኪሜ ርቃ በምትገኝ ዘጌ በተባለች ባህረ ሰላጤ(peninsula) ውስጥ የሚገኙ ባህላዊ ቤቶችንና ከሸክላ የተሰሩ የቤት ቁሶችን በሳይንሳዊ አጠናን መንገድ መግለጽ፤