በአማራና በትግራይ ክሌሊዊ መንግስታት 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ንጽጽራዊ ጥናት (በተመረጡ አራት ትምህርት ቤቶች

dc.contributor.advisorአረጋይ, ፀጋይ
dc.date.accessioned2018-06-14T10:17:18Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:42Z
dc.date.available2018-06-14T10:17:18Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:42Z
dc.date.issued2009-07
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማራና በትግራይ ክሌሊዊ መንግስታት 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን መካከሌ የተከታታይ ምዘና አተገባብር ንጽጽራዊ ጥናት በተመረጡ አራት ትምህርት ቤቶች ምን እንዯሚመስሌ መፇተሽ ነው፡፡ ሇጥናቱ አስፇሊጊ መረጃዎች ሇመሰብሰብ ዏቢይ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የጽሐፍ መጠይቅና የሰነዴ ፍተሻ የተጠቀመ ሲሆን ምሌከታና ቃሇ መጠይቅ ዯግሞ ዯጋፉ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች ተጠቅሟሌ፡፡ በእነዚህ መሳሪያዎች የተሰበሰቡትን መረጃዎች ዓይነታዊና መጠናዊ የምርምር ዘዳዎችን በመጠቀም የተገኙትን ውጤቶች በገሇጻና በቁጥር መሌኩ ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱም የሚከተለት ውጤቶች ተገኝተዋሌ፡፡ በጽሐፍ መጠይቅ ሁሇቱም የጥናቱ ተተኳሪ ቡዴኖች ስሇተከታታይ ምዘና ጥቅሞች ጥሩ ግንዛቤ እንዲሊቸው ቢረጋገጥም፤ ተከታታይ ምዘናን በዕቅዴ የተመራና ቀጣይነት ባሇው መሌኩ በመተግበር ግን በትግራይ ክሌሊዊ መንግስት ስር የሚገኙ (የየጭሊና የፉናርዋ) መምህራን ተሽሇው ተገኝተዋሌ፡፡ በተከታታይ ምዘና ዘዳዎች አጠቃቀም፣ ዝቅተኛ ውጤት ሊገኙ ተማሪዎች በሚዯረጉ የማሻሻያ እገዛዎች፣ በጽሐፊዊ ምጋቤ ምሊሽ አሰጣጥና በተከታታይ ምዘና ሰነድች አጠቃቀም የትግራይ ክሌሊዊ መንግስት ትምህርት ቤቶች የተሻለ ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ ነገር ግን በሙከራና በግሌ ስራ (ፕሮጀክት) በተከናወኑ የተከታታይ ምዘና ዘዳዎች ሇተሰበሰቡ ውጤቶች የአማራ ክሌሊዊ መንግስት ትምህርት ቤቶች መምህራን ተሽሇው ተገኝተዋሌ፡፡ ከዚህ ጋር በማያያዝ የክፍሇ ጊዜ ጫና፣ የተማሪዎች ቁጥር መብዛት፣ በተከታታይ ተማሪዎች በክፍሌ ውስጥ አሇመገኘት ወይም መቅረትና ስሇተከታታይ ምዘና አተገባበር ከአንዴ መምህር በቀር፣ ዴጋፍ አሇማግኘት በሁሇቱም ክሌልች የሚገኙ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዋና ዋና የችግር ምንጭ መሆናቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በመጨረሻም ከጥናቱ የተገኙ ውጤቶችን መሰረት በማዴረግ የጥናቱ ተተኳሪ ትምህርት ቤቶች መምህራን የሚተገበረው ምዘና በዕቅዴ የተመራ ቢሆን፣ ተከታታይ ምዘና ሲጠቀሙ ሇውጤት ሳይሆን የመማር ማስተማር ዘዳ ሇመምረጥ ቢጠቀሙበት፣ ወዘተ. የመሳሰለትን ጥቆማዎች ተሰጥተዋሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/887
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectየአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተከታታይ ምዘናen_US
dc.titleበአማራና በትግራይ ክሌሊዊ መንግስታት 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ንጽጽራዊ ጥናት (በተመረጡ አራት ትምህርት ቤቶችen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ገብረመስቀል ገብረእግዚአብሔር.pdf
Size:
1.4 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: