የቱለማ ኦሮሞ ገዳ ሥርዓት ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ የከበሩ ንዋያት ትዕምርቶች ትንተና

No Thumbnail Available

Date

2024-05

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዓብይ ዓላማ የቱለማ ኦሮሞ ገዲ ሥርዓት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የከበሩ ንዋያትን ትዕምርቶች ገፅታ መተንተን ነው፡፡ ትዕምርቶቹ በሥርዓተ ከበራና በህዜቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዘርፈ ብዘ ጠቀሜታዎችም ገልጿል፡፡ በተዘዋዋሪ መንገድ ካልሆነ በቀር በዚህ ዓይነቱ ትዕምርታዊ አቀራረብ ከዚህ በፉት የተሰራ ጥናት አላገኘሁም፡፡ ይህም የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት በመስኩ ያለውን የዕውቀት ክፍተት ይሞላል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ጥናቱ በቀዲማይና ካላዓይ መረጃዎች ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ከቤተመጻሕፍት የተገኘው ካልዓይ መረጃ ለጥናቱ መመልከቻነት የዋሉትን ስነዘዴ፣ ጽንሰ ሃሳባዊና ንድፈ ሃሳባዊ ማዕቀፍችን ያስተዋውቃል፡፡ የቱለማ ኦሮሞዎችን የከበራ ማዕከላዊ ሥፍራዎችን ታሳቢ በማድረግ ምልከታ፣ ቃለ መጠይቅ፣ የተተኳሪ የቡድን ውይይት ለመረጃ መሰብሰቢያነት ውለዋል፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ስነዘዴዎችን የተከተለ ሲሆን ገላጭና ተንታኝ የአጠናን ስሌትን ተግባራዊ አድርጓል፡፡ ዘዴው የተመረጠበት ምክንያት የትዕምርቶቹን ተፈጥሯዊ ባህርያት፣ ከምንና እንዴት እንደተሰሩ፣ በገዲ ሥርዓት ውስጥ ያላቸውን ውክልናና ፍቺ እንዱሁም ሚና ለመግለጽ የሚረዲ በመሆኑ ነው፡፡ የተጠቀሱትን የጥናት መመሌከቻዎችና የምርምር ስነዘዳዎችን በመከተሌ የዋቃ (የፇጣሪና ተፇጥሮ) ትዕምርቶች እንዱሁም ቦኩ፣ ከሇቻ፣ ጫጩ፣ ጨላ የመሳሰለት የከበሩ ንዋያት ተተንትነዋል፡፡ በተካሄደው ትንታኔም እነዚህ የከበሩ ንዋያት ሥልጣንን፣ ማህበራዊ ደረጃን፣ ፆታን፣ የወንዴና ሴት እኩሌነትን፣ ማህበራዊ ፌትህን፣ እውነትና ቅዴስናን፣ መራባትንና የትውልድ መቀጠልን የሚወክለ ናቸው፡፡ የገዲ ሥርዓት በጊዛ የተገደበ ሰማዊ የሥሌጣን ሽግግር፣ የዳሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች እንዱሁም ስነምግባራዊ እሴቶች ሇሀገራችን የመንግሥት አስተዲዯር ጥሩ ተሞክሮ ሉሆኑ እንዯሚችለ በትንታኔው ታይቷል፡፡ የከበሩ ንዋያቱ ግጭትን ለማስወገዴ፣ እርቅ እና ሰሊምን (Araara fi naga’a) ሇማስፇን፣ ብቀሊን ፌፁማዊ ወዯሆነ ወንዴማማችነት በመቀየር ረገዴ መተኪያ የላሊቸው መሆናቸውም በጥናቱ ማጠቃለያና ግኝት ተረጋግጧሌ፡፡ የገዲ ሥርዓትና የዋቄፈና እምነት ከበራዎችን ይሌቁንም ዯግሞ የጉማ ሥርዓትን ከከሇቻና ጫጩ ውጪ ማሰብ አስቸጋሪ መሆኑንም የጥናቱ መዲረሻ አመላክቷል፡፡ ከቅርብ ጊዛ ወዱህ እየታየ ያለው ለውጥ ፈጣን በመሆኑ የከበሩ ንዋያቱ ባህሊዊ ይዘታቸው ሳይቀየር ተመዜግበው እንዱቀመጡና ሇቀጣዩ ትውሌዴ እንዱተሊሇፈ እራሱን የቻሇ ሙዙየም ቢ዗ጋጅሊቸው ሇትምህርታዊ አገሌግልትና ሇገቢ ማመንጫ ሉውለ እንዯሚችለም የጥናቱ ይሁንታ በምክረ ሃሳብ መሌክ ጠቁሟሌ፡፡ የጥናቱ ቁሌፌ ቃሊት፡- የቱለማ ኦሮሞ ገዳ ሥርዓት፣ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የከበረ ንዋያት፣

Description

Keywords

የቱለማ ኦሮሞ ገዳ ሥርዓት፣ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የከበረ ንዋያት፣ ትዕምርት፣ ትንተና፡፡

Citation