የዋና ገፀባህሪ አሳሳል የአውሎ ንፋስ ዳንኪረኞች ረዥም ልቦለድ ውስጥ

dc.contributor.advisorመካ, ሰላማዊት (ረ/ፕሮፌሰር)
dc.contributor.authorሙሉጌታ, ወንድወሰን
dc.date.accessioned2018-06-13T13:19:36Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:38Z
dc.date.available2018-06-13T13:19:36Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:38Z
dc.date.issued2001-06
dc.description.abstractይህ ጥናት የዋና የገፀባህሪ አሳሳል በ የአውሎ ንፋስ ዳንኪረኖች ረዥም ልቦለድ ውስጥ በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ በተጠቀሰው ልቦለድ ውስጥ ዋና ገፀባህሪ እንዴት እንደተሳለ ለማየት ተሞክሯል፡፡ ደራሲው ዋና ገፀባህሪ ሲስል አካላዊና ህሊናዊ መልኩን ለአንባቢ በሚያቀርብበት ወቅት የተጠቀመበትን ዘዴ ለመጠቆም ድክመትና ጥንካሬውን ለማሳየት ነው ጥናቱ የተካሄደው፡፡ ጥናቱ በሦስት ምዕራፎች ተከፋፍሎ የተቀመጠ ሲሆን ርዕሱን በተመለከተ በምዕራፍ ሁለት ንድፈ ሀሳባዊ ትንተና ተገልፆዋል፡፡ በምዕራፍ ሦስት ዋነኛ የጥናቱ ትኩረት የሆነው የአውሎ ንፋስ ዳንኪረኖች ዋና ገፀባህሪ አካላዊና ህሊናዊ ገለፃ ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡፡ በመፅሀፉ ውስጥ ስለ ገፀባህሪው አካላዊ ገለፃ በዘርዛሪ/ርዕቱ አቀራረብ በመፀሀፉ መግቢያ በአንድ ቦታ መገኝቱ ከድክመት የሚታይ ነው፡፡ ህሊናዊ መልክንም አብዛኛውን ግዜ በተውኔታዊ መንገድ ከማቅረብ ይልቅ በተራኪው አማካኝነት ነው የሚያቀርበው፡፡ ሌላው ስለዋና ገፀባህሪው የተሳለ ገለፃ ማግኘት አልተቻለም በተለይ ሌሎች ገፀባህሪያት ስላሉ የሚሉት ነገር ባለመኖሩ ተጨባጭ እና ተአማኒ ገፀባህሪ ለማግኘት አልተቻለም፡፡ ገፀባህሪው በታሪኩ እድገት ላይ አስተዋፅኦ እንዲያደርግ ተደርጐ ተመርጦ መቅረቡ በተለይ ህሊናው መልኩ በልቦለድ ውስጥ በዚያ መልክ መቀረፁ የታሪኩን ዕድገት ወደፊት እንዲራመድ አድርጐታል፡፡ ነገር ግን ስለገፀባህሪው መገለፅ የሚገባቸው ነገሮች በሙሉ ተሟልተው ባለመቅረባቸው የልቦለድ ታሪክ ዕድገት አዝጋሚ እንዲሆን አድርጐታል፡፡ ሠen_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/806
dc.language.isoamen_US
dc.subjectየአውሎ ንፋስ ዳንኪረኞችen_US
dc.titleየዋና ገፀባህሪ አሳሳል የአውሎ ንፋስ ዳንኪረኞች ረዥም ልቦለድ ውስጥen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ወንድወሰን ሙሉጌታ.pdf
Size:
592.12 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: