በማስተማሪያ ቋንቋ ፤ ቦኦሮሚያ ክልል ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ ያማርኛ የንባብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ ተገቢነት
dc.contributor.advisor | ዲሳሳ, መኮንን | |
dc.contributor.author | ደነቀ, ወንድአጥ | |
dc.date.accessioned | 2020-12-07T08:10:58Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:52Z | |
dc.date.available | 2020-12-07T08:10:58Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:52Z | |
dc.date.issued | 1993 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክልል አማርኛ መማሪያ ቋንቋቸው ለሆኑ ያራተ የአራትኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጥ የንባብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ ፤ለዚያው ደረጃ የቀረበው የአካባቢ ሳይንስ ጥምህርት የሚጠየቀውን የንባብ ከሂል ለማዳበር ምን ያህል በቃት አለው; ክሂሉን በተሻለ መልኩ ለማዳበር የንባብ ትምህርቱ እንዴት ቢቀርብ ይሻላል ; የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ፤ ገላጭ (descriptive)እና ሙከራዊ (Experimental)የጥናት ዘዴን በመጠቀም የትምህርቱን አቀራረብ የገመገመና አማረጭ የትምህረት አቀራረብ በማዘገጀት በሙከራ የፈተሸ ጥናት ነው፡፡ ለአራተኛ ረፍል ተማሪዎች የቀረበው የአማርኛ የንባብ ጥምህርት አቀራርብ ክሂሉን ለማዳበር ያለው ብቃት | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23894 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.title | በማስተማሪያ ቋንቋ ፤ ቦኦሮሚያ ክልል ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ ያማርኛ የንባብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ ተገቢነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |