በማስተማሪያ ቋንቋ ፤ ቦኦሮሚያ ክልል ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ ያማርኛ የንባብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ ተገቢነት
No Thumbnail Available
Files
Date
1993
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Abstract
ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክልል አማርኛ መማሪያ ቋንቋቸው ለሆኑ ያራተ የአራትኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጥ የንባብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ ፤ለዚያው ደረጃ የቀረበው የአካባቢ ሳይንስ ጥምህርት የሚጠየቀውን የንባብ ከሂል ለማዳበር ምን ያህል በቃት አለው; ክሂሉን በተሻለ መልኩ ለማዳበር የንባብ ትምህርቱ እንዴት ቢቀርብ ይሻላል ; የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ፤ ገላጭ (descriptive)እና ሙከራዊ (Experimental)የጥናት ዘዴን በመጠቀም የትምህርቱን አቀራረብ የገመገመና አማረጭ የትምህረት አቀራረብ በማዘገጀት በሙከራ የፈተሸ ጥናት ነው፡፡
ለአራተኛ ረፍል ተማሪዎች የቀረበው የአማርኛ የንባብ ጥምህርት አቀራርብ ክሂሉን ለማዳበር ያለው ብቃት