በጋምቤሊ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮላጅ አማርኛ ትምህርት ክፍሌ የሚማሩ አማርኛ አፍፇትና ኢ-አፍፇት የሁሇተኛ ዓመት ተማሪዎች የመፃፍ ክሂሌ ችልታ ንጽጽር

No Thumbnail Available

Date

2009-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

በአዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

ይህ ጥናት ይዞት የተነሳው ዓቢይ አሊማ በጋምቤሊ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮላጅ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሌ የሚማሩ የሁሇተኛ ዓመት አማርኛ አፍፇትና ኢ-አፍፇት ተማሪዎች ያሊቸውን የጽህፇት ችልታ በንጽጽር ማጥናት ነው፡፡ ጥናቱንም ከግብ ሇማዴረስ አጥኝው በዋናነት መጠናዊ ምርምር የተጠቀመ ሲሆን በዯጋፉነት አይነታዊ ምርምር ተጠቅሟሌ፡፡ የመረጃ ምንጮች የሰነዴ ፍተሻ፣ በተጠኝዎች የተፃፈ ዴርሰቶችና የተሞለ የጽሐፍ መጠይቆች ናቸው፡፡ መረጃዎቹም በቁጥር የመረጃ ትንተና በገሊጭ ንዴፍ አቀራረብ በንጽጽር ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ፡፡ ጥናቱም ጥቅሌ ንሞና ዘዳ በመጠቀም 31 በአማርኛ ትምህርት ክፍሌ ከሚማሩ አማርኛ አፍፇትና ኢ-አፍፇት የሁሇተኛ አመት ተማሪዎች መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ከተጠኝዎቹም 11 ተማሪዎች አማርኛ አፍፇት ሲሆኑ 20 ተማሪዎች ዯግሞ ኢ-አፍፇት ናቸው፡፡ ከጥናቱ ተሳታፉዎች የተሰበሰበው መረጃ በጥንቃቄ ከተተነተነ በኋሊ የተገኘው ውጤት በቃሊት አጠቃቀምና ምርጫ፣ በሰዋስው አጠቃቀም፣ በአንቀጽ አዯረጃጀት፣ በፉዯሌ ቅርጽ አጣጣሌና አጠቃቀም አማርኛ አፍፇት ተማሪዎች ከኢ-አፍፇት ተማሪዎች የተሻለ ሆነው መገኘታቸውን የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡ በስርዓተ-ነጥብ አጠቃቀም ዯግሞ አማርኛ ኢ-አፍፇት ተማሪዎች ከአማርኛ አፍፇት ተማሪዎች የተሻለ መሆናቸውን በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በመሆኑም የጥናቱ ግኝትን መሠረት በማዴረግ ሁሇቱም ቡዴኖች ያሊቸውን የክሂሌ ክፍተት እንዱያጠቡ የመምህሩ ሚና ከፍተኛ በመሆን ተማሪዎች የግሌና የቡዴን ስራ እንዱሰሩ በማዴረግ አንደ ተማሪ ከላሊው እየተማረ የክሂሌ እውቀት ክፍተታቸውን የሚሞለበትን መንገዴ ማመቻቸት ቢችለ የተሻሇ ነው፡፡ እንዱሁም መምህራን በጽህፇት ትምህርት ጊዜ በተማሪዎች ሊይ ጫና ሳይፇጥሩ ተማሪዎቹ በፇሇጉት ርዕስ ሊይ ዴርሰት እንዱጽፈ የሚያዯርጉበትን መንገዴ ቢያመቻቹ፡፡ መምህራን ተማሪዎች የፃፈትን ዴርሰቶች አይተው ችግራቸውን እንዱቀርፈ ግብረ-መሌስ መስጠቱ ሇተማሪዎቹ የጽህፇት ክሂሌ ማዯግ አስተዋጽኦ ያዯርጋሌ፡፡

Description

Keywords

አማርኛ አፍፇትና ኢ-አፍፇት, አማርኛ አፍፇትና ኢ-አፍፇት

Citation