ከ1998-2003 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ የአማርኛን ቋንቋ ክልላዊ ፈተናዎች ውስጥ የሰዎሰው ጥያቂዎች ግምገማ

No Thumbnail Available

Date

2004

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ በኦሮምያ ክልል ትምህርት ቢሮ አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ተዘጋጅተው ሲቀርቡ በነበሩ የማጠቃለያ ፈተናዎች ውስጥ ሰዋሰውን ለመመዘን የቀረቡ ጥያቄዎች ተገቢ የመመዘኛ መሳርያ መሆናቸውን መመርመር ነበር፡፡

Description

Keywords

Citation