የሰዋስዉ ይዘቶችን በማስተማር የኣሳታፊ ማስተማሪያ ዘዴ ኣተገባበር ፍተሻ ፤ በመቀሌ ከተማ ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በተመረጡ ዘጠነኛ ክፍሎች ናሙናነት)

dc.contributor.advisorአማረ, ጌታሁን
dc.contributor.authorተካ, ህልፍቲ
dc.date.accessioned2020-12-02T07:12:47Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:50Z
dc.date.available2020-12-02T07:12:47Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:50Z
dc.date.issued2004-05
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዓላማ በመቀሌ ከተማ በሚገኙ ሐወልቲና ዓይደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ መምህራን የሰዋስዉ ይዘቶችን ሲያስተምሩ አሳታፊ የማስተማሪያ ዘዴ አተገባበር መፈተሽ ነዉ፡፡መቀሌ ከተማ በዓላማ ተኮር የናሙና ዘዴ ሲመረጥ በከተማዉ ከሚገኙ ሶስት የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሁለት እና ከሁለቱ ትምህት ቤቶች ደግሞ አራት የ9ኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ መምህራን በዕጣ ናሙና ተመርጠዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23802
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleየሰዋስዉ ይዘቶችን በማስተማር የኣሳታፊ ማስተማሪያ ዘዴ ኣተገባበር ፍተሻ ፤ በመቀሌ ከተማ ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በተመረጡ ዘጠነኛ ክፍሎች ናሙናነት)en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ህልፈቲ ተካ.pdf
Size:
47.01 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: