የሰዋስዉ ይዘቶችን በማስተማር የኣሳታፊ ማስተማሪያ ዘዴ ኣተገባበር ፍተሻ ፤ በመቀሌ ከተማ ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በተመረጡ ዘጠነኛ ክፍሎች ናሙናነት)

No Thumbnail Available

Date

2004-05

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ በመቀሌ ከተማ በሚገኙ ሐወልቲና ዓይደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ መምህራን የሰዋስዉ ይዘቶችን ሲያስተምሩ አሳታፊ የማስተማሪያ ዘዴ አተገባበር መፈተሽ ነዉ፡፡መቀሌ ከተማ በዓላማ ተኮር የናሙና ዘዴ ሲመረጥ በከተማዉ ከሚገኙ ሶስት የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሁለት እና ከሁለቱ ትምህት ቤቶች ደግሞ አራት የ9ኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ መምህራን በዕጣ ናሙና ተመርጠዋል፡፡

Description

Keywords

Citation