በጭልጋ ወረዳ የክመንት ማኅበረሰብ የለቅሶ ስርዓት ክዋኔ

dc.contributor.advisorአስፋው, ዘሪሁን (ተባባሪ ፕሮፋሰር)
dc.contributor.authorሞላ, ሜሮን
dc.date.accessioned2019-08-29T07:14:03Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.available2019-08-29T07:14:03Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.issued2011-06
dc.description.abstractይህ ጤናት በሰሜን ጎንዯር ዞን በሚገኘው “በጬሌጋ ወረዲ በክመንት ማህበረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ” ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ መረጃዎች የተሰበሰቡት በተፇጤሮ መቼት ሊይ ሲሆን ዘዳዎቹም ምሌከታ፣ ቃሇ መጟይቅና ቡዴን ተኮር ውይይት ናቸው፡፡ በመረጃ ሰጬነት የተሳተፈት ባህለን፣ ወጉን፣ ሌማደን የሚያውቁት አስር ቁሌፌ መረጃ ሰጩዎች እና አምስት አጋዥ መረጃ ሰጩዎች ሲሆኑ መረጃው በዴምጽና በፍቶ ግራፌ ተሰብስቧሌ፡፡ የዚህ ጤናት ዋና ዓሊማ በጬሌጋ ወረዲ በተመረጠ አራት ቀበላዎች በሚኖሩ የክመንት ማህበረሰብ የሚከወነውን የሇቅሶ ስርዓት መግሇጽና በገሊጬና ተንታኝ ዘዳ በስርዓቱ የሚፇፀሙ ዴርጊቶችን፣ የሚባለ የሙሾ ቃሌ ግጤሞችን የሚያዙ ቁሳቁሶችንና ምርቃትን መተንተን ነው፡፡ ጤናቱ ክዋኔ /performance/ ንዴፇ ሀሳብ እና ስርዓት /Ritual/ ንዴፇ ሀሳብን የተከተሇ ነው፡፡ ሇጤናቱ መረጃ ይገኝባቸዋሌ ተብል የታሰቡት አራቱ ቀበላዎች ጃሌሸም፣ ዴኮሊጌ፣ ጭንጭቅ እና ስራግና ናቸው፡፡ እነዚህ ቀበላዎች የተመረጠበት ምክንያት በጃሌሸም ቀበላ የህገ-ሌቦና ሃይማኖት ኃሊፉ የሆኑት ወንበር አማረ ሙለነህ መርሻ ሲገኙ ሦስቱ ቀበላዎች ዯግሞ “ከመዘና” ወይም “ገሊሇካ” የሚባለት አጋዥ ቄሶች ስሇሚገኙ ነው፡፡ ከእነዚህ ቀበላዎች መካከሌም አጋጢሚ በጃሌሸም ቀበላ አንዴ የሞት ክስተት በመገኘቱ ስርዓቱን ሇመመሌከት ተችሎሌ፡፡ በክመንት የሇቅሶ ስርዓት ሊይ የሙሾ ቃሌ ግጤሞች፣ የሚያዙ ቁሳቁሶች የሟቿን ማንነትና ያከናወኗቸውን ተግባራት የሚያንፀባርቁ ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ በማህበረሰቡ አንዴ ህፃን ተወሌድ በስዴስተኛ ቀኑ ከሞተ በመንዯር አካባቢ በተዘጋጀ የህፃናት መቅበሪያ ዯን ውስጤ የሚቀበር መሆኑ ታውቋሌ፡፡ በመሆኑም የሟች ህፃን እናትም ሀዘንተኛ መሆኗን ሇማሳወቅ ከሇበሰችው በስተኋሊ የህፃኑን ሌብስ ቀድ በመስፊትና ፀጉሯን በክብ ወይም አዙራ የምትሰራ መሆኑ በጤናቱ ተገሌጿሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/18899
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectየለቅሶ ስርዓት ክዋኔen_US
dc.titleበጭልጋ ወረዳ የክመንት ማኅበረሰብ የለቅሶ ስርዓት ክዋኔen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሜሮን ሞላ.pdf
Size:
2.03 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: