የባሕረ ሐሳብ እወጃ ፎክሎርነት
dc.contributor.advisor | ዳንኤል, አባ አሰፋ (ዶክተር) | |
dc.contributor.author | ያሬድ, ሔኖክ ፈንታ | |
dc.date.accessioned | 2020-10-20T05:43:01Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:41Z | |
dc.date.available | 2020-10-20T05:43:01Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:41Z | |
dc.date.issued | 2000-06 | |
dc.description.abstract | በኢትዮጽያ በዓመቱ የአዲስ ዓመት መባቻ ለመቀበል ከሚደረጉት ክብረ በዓላት አንዱ በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥዓርት የሚከበረዉ ቅዱስ ዮሐንስ ርእስ ዐውደ ዓመት ነው፡፡ በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያዎች በቅኔ ማሕሌትና በዐዉደ ምሕረት በሚኖረው ሥነ ሥርዓ ት ከትንሣኤ ጋር የተያያዙ የየዘመኑ አጽዋማትና አዓላት የሚታወቁበት፤ የባሕረ ሐሳብ እወጃና ዘመኑ መለወጡ የሚበሰርበት መንገድ ፎክሎርነት ያለው መሆኑ ጥናቱ ያሳያል፡፡ ይህ ‹‹የባሕረ ሐሳብ እወጃ ፎክሎርነት.‹‹በሚል ርእስ የቀረበው ጥናት መሠረት ያደረገው በ1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ ማኀደረ ሰብሐት ቅድስት ልደታ ቤተ ክርስቲያን የነበረውን የአከባበር ሥነ ሥርዓት ነው፡፡ የባሕረ ሐሳብ ሥርዓታዊ ብያኔ፤ የዘመን መለወጫዉ ልዩ ልዩ መጠሪያዎች እንዴትነት፤ የበዓሉ ትእምርቶችና ውኩልነታቻው፤ የወራትና ቀናት ስያሜ ፎክሎሪዊ መሠረት ታትቶብታል፡፡ የባሕረ ሐሳብ እውጃው ከፎክሎር ዐበይት ተግባራት እኳያ ተመዝዘው የሚወጡ ቁምነገሮችን ጥናቱ አግኝቷል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22845 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የባሕረ ሐሳብ እወጃ ፎክሎርነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |