የዝዋይ ደስያት ገዳምና አድባራት ተረኮችና ቁሳዊ ባህሎች ጥናት
dc.contributor.advisor | መካ (ረዳት ፕሮፌሰር), ሰላማዊት | |
dc.contributor.author | ኩራባቸው, ፍፁም | |
dc.date.accessioned | 2022-02-03T07:33:47Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:05:15Z | |
dc.date.available | 2022-02-03T07:33:47Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:05:15Z | |
dc.date.issued | 2006-01 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በዝዋይ ሐይቅ ውስጥ በሚገኙ ገዳምና አድባራት ላይ የተካሄደ ሲሆን ተረክና ቁሳዊ ባህል የሚባሉትን የፎክሎር ዘውጎች የሚመለከት ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዋና ዓላማም ተረኮቹን በመተንተንና ቁሳዊ ባህሎቹን በመመርመር ያላቸውን ተምሳሌት ማሳየት ነው፡፡ ለርዕሰ ጉዳዩ መመረጥ እንደ ዓብይ ምክንያት የሚቀጠቀሱት የዝዋይ ደስያት በታሪክ አጋጣሚ የታቦተ ጽዮን መሸሸጊያ መሆናቸውን የሚናገሩ ተረኮችና ቁሳዊ ባህሎች በመኖራቸውና እንደ ገዳማውያን ሕይወታቸው ሀገዳምና አድባራቱ ጋር ያቆራኙ ማህበረሰቦች በመገኘታቸው ሲሆን በአጠቃላይ በእያተ ክርሲያናቱ የሀገራችን የታሪክ መዛግብት ሆነው የቆዮ መሆናቸውን የሚያስረግጡ መረጃዎች በስፍራው መታየታቸው ነው፡፡ የጥናቱ ዓላማ ግብ እንዲመታና የምርምር ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ከቤተ መጻህፍት፣ ከመረጃ መረብና ከመስክ መረጃዎች ተሰብስበዋል፡፡ መረጃዎቹም የተሰበሰቡት በቃለመጠይቅና በምልከታ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች ነው፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በመቅረጽ ድምጽ፣ በፎቶና ቪዲዮ ካሜራ እንዲሁም ማስታወሻ ደብተር ተይዘዋል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/29877 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | en_US |
dc.title | የዝዋይ ደስያት ገዳምና አድባራት ተረኮችና ቁሳዊ ባህሎች ጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |