ባህሊዊ የግጭት አፇታት ሥርዓት በዴራሼ ብሔረሰብ

dc.contributor.advisorአስፊው, ዘሪሁን
dc.contributor.authorዯጀኔ, ዲንኤሌ
dc.date.accessioned2018-06-14T09:49:20Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:41Z
dc.date.available2018-06-14T09:49:20Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:41Z
dc.date.issued2009-12
dc.description.abstractይህ ጥናት በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መንግስት ውስጥ በሚገኘው በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን በዴራሼ ሌዩ ወረዲ ሊይ ያተኮረ ሲሆን የጥናቱ ዋና አሊማም የዴራሼ ብሔረሰብን ባህሊዊ የግጭት አፇታት ሥርዓት መግሇጽና መተንተን ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት ሇጥናቱ በተመረጠው ቦታ በአካሌ በመገኘት በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት ነው፡፡ በእነዚህ የመረጃ መሰብሰቢያ ስሌቶች የተገኙ መረጃዎችን መሠረት በማዴረግ በብሔረሰቡ አባሊት እና አጎራባች መካከሌ የሚፇጠሩ ግጭቶች ምክንያቶች፣ ግጭቶቹ የሚፇቱባቸው ባህሊዊ ተቋማትና ሥርዓቶች እንዱሁም የባህሊዊ ሥርዓቱ እሴቶች ተሇይተው ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ ሃያ ሶስት የመረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ከእነዚህ ሃያ ሶስቱ ዘጠኙ ቁሌፌ መረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ በተሰበሰቡት መረጃዎች ገሊጭ የምርምር ስሌትን በመጠቀም የይዘት ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ በጥናቱም እንዯተገኘው በዴራሼ ብሔረሰብ ተዘውትረው የሚፇጠሩ ግጭቶች የጎሳ ግጭት፣ ከአጎራባች ብሔረሰቦች (ከአላ፣ ኮንሶ፣ ዘይሴ) ብሔረሰቦች ጋር የሚፇጠሩ ግጭቶች፤ የነፌስ ግዴያ ግጭት ናቸው፡፡ የእነዚህ ግጭቶች መነሻ ምክንያት ዯግሞ ዴንበር መግፊት፣ በሰው ንብረት ሊይ ሰዯዴ እሳት መሌቀቅ፣ መካካዴ መሆናቸው በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ ብሔረሰቡ እነዚህን ግጭቶች የሚፇታበት አራርሳ (ሆሮታ) ተብል የሚጠራ የግጭት መፌቻ ሥርዓት ያሇው ሲሆን የግጭት መፇቻ ተቋማቱ ዯግሞ የቤተሰብ መሪ (ኦስማረ)፣ ሻና፣ ሼሊ፣ ፓሌዲ እና በንጉሱ (በዲማው) የአራፊይታ ችልት መሆናቸው ጥናቱ የተመሇከተ ሲሆን ግጭቶቹም የሚፇቱት በሽምግሌና፣ በዲኝነትና በእርቅ ሥርዓት መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/878
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectየግጭት አፇታት ሥርዓትen_US
dc.titleባህሊዊ የግጭት አፇታት ሥርዓት በዴራሼ ብሔረሰብen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ዲንኤሌ ዯጀኔ.pdf
Size:
3.19 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: