የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ዝርዝር አላማዎች አነዳደፍና ይዘቶች አደረጃጀት ብቃት ትንተና

dc.contributor.advisorከበደ, ይልማ (አቶ
dc.contributor.authorደመቀ ውበት, ዬሴፍ
dc.date.accessioned2020-12-22T10:02:58Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:56Z
dc.date.available2020-12-22T10:02:58Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:56Z
dc.date.issued1989-05
dc.description.abstractይህ ጥናት የታተመው በ1984ዓ∙ም ∙ታትሞ ከ1985 ዓ∙ም∙ በሥራ ላይ የዋለው የ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት የአላማ አነዳደፍና የይዘት አደረጃጀት ብቃት ለመገምገም ነው። ግምገማውንም ለማካሄድ በአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ10ኛ ክፍል ሊያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን መጠይቆች የተበተኑ ሲሆን፥ በሥርአት ትምህርት ጥናት ምርምር ኢንሲቱትዩት ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል ባለሞያዎች ደግሞ ቃል መጠይቅ ቀርቧል ።ከነዚህም ሁለት የመረጃ መሰባሰቢያ ዘዴዎች ባሻገር ቫሌትና ሪና (19.72) የቋንቋ ትምህርት ዓላማዎችንና ሙከራዎችን ለማደራጀት የተጠቀሙበት ያሠራር ሥልት በሥራ ላይ ውሏል።en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24299
dc.language.isoamen_US
dc.titleየአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ዝርዝር አላማዎች አነዳደፍና ይዘቶች አደረጃጀት ብቃት ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ዩሴፍ ደመቀ.pdf
Size:
44.35 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: