የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ዝርዝር አላማዎች አነዳደፍና ይዘቶች አደረጃጀት ብቃት ትንተና

No Thumbnail Available

Date

1989-05

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Abstract

ይህ ጥናት የታተመው በ1984ዓ∙ም ∙ታትሞ ከ1985 ዓ∙ም∙ በሥራ ላይ የዋለው የ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት የአላማ አነዳደፍና የይዘት አደረጃጀት ብቃት ለመገምገም ነው። ግምገማውንም ለማካሄድ በአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ10ኛ ክፍል ሊያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን መጠይቆች የተበተኑ ሲሆን፥ በሥርአት ትምህርት ጥናት ምርምር ኢንሲቱትዩት ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል ባለሞያዎች ደግሞ ቃል መጠይቅ ቀርቧል ።ከነዚህም ሁለት የመረጃ መሰባሰቢያ ዘዴዎች ባሻገር ቫሌትና ሪና (19.72) የቋንቋ ትምህርት ዓላማዎችንና ሙከራዎችን ለማደራጀት የተጠቀሙበት ያሠራር ሥልት በሥራ ላይ ውሏል።

Description

Keywords

Citation