የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ግለብቃት እምነት እና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶ፤ በሸገር ከተማ ውስጥ በሚገኙ ኦሮምኛ ቋንቋ አፍፈት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
dc.contributor.advisor | ጌታቸው እንዳላማው(ዶ/ር) | |
dc.contributor.author | በተግባር እንየው | |
dc.date.accessioned | 2025-02-12T12:52:27Z | |
dc.date.available | 2025-02-12T12:52:27Z | |
dc.date.issued | 2016-06 | |
dc.description.abstract | የዚህጥናትዋናዓላማየማንበብብልሃቶችአጠቃቀም፣የማንበብግልብቃትእምነትነናየአንብቦመረዳትችሎታያላቸውንተዛምዶአፋቸውንበኦሮምኛቋንቋበፈቱናአማርኛንእንደሁለተኛቋንቋበሚማሩየዘጠነኛክፍልተማሪዎችላይመፈተሽነው፡:የጥናቱተሳታፊዎችምበቀድሞውአዲስአበባዙሪያአሮምያልዩዞንበአሁኑሸገርከተማበሚገኙስምንትሁለተኛደረጃትምህርትቤቶችውስጥበ2013 ዓ.ምበሁለተኛውወሰነትምህርትትምህርታቸውንበመከታተልላይከነበሩ1,837 ተማሪዎችውስጥበስርዓታዊእድልሰጭየናሙናአመራረጥስልትየተመረጡ 369 የዘጠነኛክፍልተማሪዎችናቸው፡፡ለጥናቱጥያቄዎችናዓላማዎችምላሽለመስጠትምመረጃዎችከነዚህየጥናቱተሳታፊዎችላይበጽሑፍመጠይቆችናበፈተናተሰብስበዋል፡፡የጽሑፍመጠይቆቹየተማሪዎቹንየማንበብብልሃቶችንአጠቃቀምናየማንበብግለብቃትእምነትንለመለካትሲያገለግሉፈተናውደግሞየተማሪዎችንአንብቦመረዳትችሎታለመለካትአገልግሎትላይውሏል::በእነዚህየመረጃመሰብሰቢያመሳሪያዎችየተሰበሰቡትመረጃዎችአስተማማኝነትከተረጋገጠበኋላምየተሰበሰቡትመረጃዎችበገላጭናበድምዳሜያዊስታትስቲከስተተንትነዋል::በመሆኑምበተማሪዎችየማንበብብልሃቶችአጠቃቀም፣የማንበብግለብቃትእምነትናየአንበቦመረዳትችሎታመካከልያለውንተዛምዶለመፈተሽስፒርማንርሆፒርሰንየመፈተሻስሌትተግባራዊሲደረግየተማሪዎችየማንበብብልሃቶችአጠቃቀምናየማንበብግለብቃትእምነትአንብቦየመረዳትችሎታንምንያህልእንደሚተነብዩለማወቅደግሞየህብርተዛምዶመፈተሻተግባራዊተደርጓል::የትንተናውውጤትምየተማሪዎችየማንበብብልሃትአጠቃቀማቸው፣የማንበብግለብቃትእምነታቸውእናየአንብቦመረዳትችሎታቸውመካከለኛየሚባልደረጃላይይገኛል፤ከሶስቱየማንበብብልሃትአይነቶች (አጠቃላይብልሃት፣ችግርፈችብልሃትናደጋፊብልሃት) ችግርፈችየማንበብብልሃትንየበለጠተግባራዊያደርጉታል፤የተማሪዎችየማንበብብልሃቶችናየማንበብግለብቃትከአንብቦመረዳትችሎታጋርእናየማንበብብልሃቶችከማንበብግለብቃትእምነትጋርጉልህየሆነዝቅተኛአወንታዊተዛምዶእናዳላቸውሲያሳይ፤ነፃተላውጦዎቹየማንበብብልሃቶችአጠቃቀምናየማንበብግለብቃትእምነትጥገኛተላውጦየሆነውንአንብቦየመረዳትችሎታምንያህልእንደሚተነብዩየተደረገውየህብርተዛምዶፍተሻደግሞየማንበብብልሃቶችናየማንበብግለብቃትእምነትአንብቦመረዳትችሎታንመተንበይእንደሚችሉአሳይቷል፡፡የማንበብግለብቃትእምነትሆነየማንበብብልሃቶችአጠቃቀምአንብቦየመረዳትችሎታንየመተንበይአቅማቸውምተመጣጣኝነትእንዳለሁውጤቱአሳይቷል፡፡ከማንበብብልሃትአይነቶች(አጠቃላይብልሃት፣ችግርፈችብልሃትናደጋፊብልሃት)ውስጥምስችግርፈችየማንበብብልሃትአጠቃቀምከአጠቃላይየማንበብብልሃትአይነትናከደጋፊየማንበብብልሃትአይነትየበለጠናጉልህበሆነመልኩለአንብቦመረዳትችሎታመጎልበትአስተዋጽኦአለው::ይህጥናትአማርኛንእንደሁለተኛቋንቋበሚማሩኦሮምኛቋንቋአፍፈትበሆኑየዘጠነኛክፍልተማሪዎችላይብቻየተወሰነነው፤በመሆኑምሁሉንአቀፍድምዳሜለመስጠትእንዲያስችልሌሎችሁለተኛቋንቋዎችላይ፣አፍመፍቻቋንቋዎችላይናሌሎችየክፍልደረጃዎችላይጥናቶችቢደረጉ፤እንዲሁምአሁንተግባራዊእየተደረገያለውየንባብትምህርትአሰጣጥአንብቦለመረዳትችሎታመዳበርአስተዋፅያላቸውንየማንበብብልሃቶችአጠቃቀምናየማንበብግለብቃትእምነትተላውጦዎችሊያጎለብትየሚችልየንባብትምህርትአሰጣጥመሆኑቢፈተሽናቢረጋገጥመልካምነው፡፡ | |
dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/4157 | |
dc.language.iso | am | |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | |
dc.title | የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ግለብቃት እምነት እና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶ፤ በሸገር ከተማ ውስጥ በሚገኙ ኦሮምኛ ቋንቋ አፍፈት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት | |
dc.type | Thesis |