የ‹‹ቶፕዳውን››top-down)የንባብ ማስተማሪያ ሞዴል በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታን ለመዳበር ያለው ተግባዊነትና ውጤታማነት ፤በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት

No Thumbnail Available

Date

1992

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ የ‹‹ቶፕዳውን ››የንባብ ማስተማሪያ ሞዴልን በአማርኛ ቓንቓ እንደ አንድ አንብቦ መረዳት ችሎታ ማዳበሪያ ዘዴ መጠቀም የሚኖረው ውጤታማነትና ተግባራዊነት መመርመር ነው፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ በአሁኑ ወቅት በአማርኛ የንባብ ትምህርት ክፍል-ጊዜ አያገለገለ ያለው የማስተማሪያ ዘዴ ምን እንደሚ እንደሚመስል የሚመለክት ዳራዊ መረጃ በቅድመ ሙከራ ጥናት ማግኘት፤ቀጥሎም የሙከራ ምርምር experiemental research)ማካሄድና በሙከራ የተገኘውን ውጤት የሚያጠናክሩ አጋዥ መረጃዎችን ደግሞ በግሞ በድሀረ ሙከራ ጥናት ማሰባሰብ የጥናት ማሰባሰብ ጥናቱ የአሰራር ዘዴ ነው፡፡ ለቅድመ ሙክራ ጥናት አስፍላጊ የሆኑ መረጃዎች የተጠናቀቁ በአራት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አራት ስድስት የመማሪያ ምድቦች በተካሄዱ ምልከታዎች ነው፡፡ በዚህም በአሁኑ ወቀት የሚሰው የንባብ ትምህረት ልምምድ ተማሪዎችን እንደማያሳትፍ ፤አብዛኛዎቹ ትምህርታዊ ተግባራት በመምህራኑ እንደሚከነወን ተማሪዎች በቂ ልምምድ እንደማያደርጉ ለማርጋገጥ ተላል፡፡

Description

Keywords

Citation