የጉምዝ ብሄረሰብ ዋና ዋና የህይወት ዘመን ኡደት ሸግግር ደረጃዎች ሥርዓት በማንዱራ ወረዳ

dc.contributor.advisorአጣለ, ስንቅነሽ (ፐሮፌሰር)
dc.contributor.authorብፁ, ደርብወርቅ
dc.date.accessioned2019-02-12T07:36:00Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:46Z
dc.date.available2019-02-12T07:36:00Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:46Z
dc.date.issued2007-06
dc.description.abstractይህ ጥናት በቤንሻንጉሌ ጉምዝ ብሓራዊ ክሌሌ በሚገኘው የጉምዝ ብሓረሰብ በሚፇፀሙ ዋና ዋና የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ሥርዓቶች ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ በብሓረሰቡ በዋናነት የሚፇፀሙ የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ሥርዓቶችን በማሳየት ከሚከወኑባቸው አውድች አንፃር የሚኖራቸውን ማሔበራዊ ፊይዲ መሇየት፣ መግሇፅ እና መተርጏም ነው፡፡ በቤንሻንጉሌ ጉምዝ ክሌሌ ሥር ካለ ሦስት ዞኖች ውስጥ አንደ በሆነው በመተከሌ ዞን የሚገኘው የማንደራ ወረዲ የተመረጠው ቦታ ሲሆን ከወረዲውም አምስት ቀበላዎች ተመርጠዋሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት ዘዳዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ከተመረጡት ቀበላዎች አራት ያህሌ ሥርዓቶችን በመመሌከት መረጃ የሰበሰብኩ ሲሆን 22 ሰዎች የተሳተፈባቸው ሦስት የቡዴን ውይይቶች ተካሂዯዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ 37 ሰዎች በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት ተሳትፇዋሌ፡፡ ከነዚህም ውስጥ 15ቱ ሴቶች ሲሆኑ 22ቱ ወንድች ናቸው፡፡ በመረጃዎቹ መሰረት በብሓረሰቡ ውስጥ በዋናነት የሚካሄደት የሔይወት ዘመን ዐዯቶች ወይም የሽግግር ሥርዓቶች አራት ሲሆኑ እነሱም የውሌዯት፣ የመጀመሪያ የወር አበባ እና የወንዴ ሌጅ ግርዛት፣ የጋብቻ እና የሰርግ ሥርዓት እንዱሁም የሀዘን እና የተስካር ሥርዓቶች ናቸው፡፡ እነዚህን መረጃዎች ሇመተንተን እና ሇመተርጏም ተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ በጥናቱ የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ዯረጃዎች ሥርዓት ሊይ በሚከወኑ ሌማዲዊ ሥርዓቶች ውስጥ መስዋእት ማቅረብ፣ መቆሸሽና መንጻት ፣ዘር ማስቀጠሌ፣ ጸጉር መሊጨት እና ጉዴጓዴ ውስጥ መቅበር የሚለ ጽንሰ ሃሳቦች ተተንትነዎሌ፡፡ በመጨረሻም የሚከተለትን ግኝቶች አስገኝተዋሌ፡፡ ሥርዓቶቹ የብሓረሰቡን አመሇካከት የሚያሳዩ መሆናቸውን፣ ማሔበረሰቡ የተገነባበትን መዋቅር ማስጠበቂያ ሆነው የሚያገሇግለ መሆናቸውን፣ በማሔበረሰቡ ውስጥ ማሔበራዊ ትስስር መፌጠሪያ እና ማጠናከሪያ እንዱሁም ኢኮኖሚያዊ መተጋገዝን የሚፇጥሩ መሆናቸውን እና ሁለም ሥርዓቶች የቡዴኑን አባሊት ሥነ ሌቦናዊ እርካታ የሚጨምሩ መሆናቸውን ማወቅ ተችሎሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16356
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectየጉምዝ ብሄረሰብ ዋና ዋና የህይወት ዘመን ኡደት ሸግግር ደረጃዎች ሥርዓትen_US
dc.titleየጉምዝ ብሄረሰብ ዋና ዋና የህይወት ዘመን ኡደት ሸግግር ደረጃዎች ሥርዓት በማንዱራ ወረዳen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ድርብ ወርቅ ብፁእ.pdf
Size:
1.54 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: