የጉምዝ ብሄረሰብ ዋና ዋና የህይወት ዘመን ኡደት ሸግግር ደረጃዎች ሥርዓት በማንዱራ ወረዳ

No Thumbnail Available

Date

2007-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Addis Ababa University

Abstract

ይህ ጥናት በቤንሻንጉሌ ጉምዝ ብሓራዊ ክሌሌ በሚገኘው የጉምዝ ብሓረሰብ በሚፇፀሙ ዋና ዋና የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ሥርዓቶች ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ በብሓረሰቡ በዋናነት የሚፇፀሙ የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ሥርዓቶችን በማሳየት ከሚከወኑባቸው አውድች አንፃር የሚኖራቸውን ማሔበራዊ ፊይዲ መሇየት፣ መግሇፅ እና መተርጏም ነው፡፡ በቤንሻንጉሌ ጉምዝ ክሌሌ ሥር ካለ ሦስት ዞኖች ውስጥ አንደ በሆነው በመተከሌ ዞን የሚገኘው የማንደራ ወረዲ የተመረጠው ቦታ ሲሆን ከወረዲውም አምስት ቀበላዎች ተመርጠዋሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት ዘዳዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ከተመረጡት ቀበላዎች አራት ያህሌ ሥርዓቶችን በመመሌከት መረጃ የሰበሰብኩ ሲሆን 22 ሰዎች የተሳተፈባቸው ሦስት የቡዴን ውይይቶች ተካሂዯዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ 37 ሰዎች በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት ተሳትፇዋሌ፡፡ ከነዚህም ውስጥ 15ቱ ሴቶች ሲሆኑ 22ቱ ወንድች ናቸው፡፡ በመረጃዎቹ መሰረት በብሓረሰቡ ውስጥ በዋናነት የሚካሄደት የሔይወት ዘመን ዐዯቶች ወይም የሽግግር ሥርዓቶች አራት ሲሆኑ እነሱም የውሌዯት፣ የመጀመሪያ የወር አበባ እና የወንዴ ሌጅ ግርዛት፣ የጋብቻ እና የሰርግ ሥርዓት እንዱሁም የሀዘን እና የተስካር ሥርዓቶች ናቸው፡፡ እነዚህን መረጃዎች ሇመተንተን እና ሇመተርጏም ተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ በጥናቱ የሔይወት ዘመን ዐዯት ሽግግር ዯረጃዎች ሥርዓት ሊይ በሚከወኑ ሌማዲዊ ሥርዓቶች ውስጥ መስዋእት ማቅረብ፣ መቆሸሽና መንጻት ፣ዘር ማስቀጠሌ፣ ጸጉር መሊጨት እና ጉዴጓዴ ውስጥ መቅበር የሚለ ጽንሰ ሃሳቦች ተተንትነዎሌ፡፡ በመጨረሻም የሚከተለትን ግኝቶች አስገኝተዋሌ፡፡ ሥርዓቶቹ የብሓረሰቡን አመሇካከት የሚያሳዩ መሆናቸውን፣ ማሔበረሰቡ የተገነባበትን መዋቅር ማስጠበቂያ ሆነው የሚያገሇግለ መሆናቸውን፣ በማሔበረሰቡ ውስጥ ማሔበራዊ ትስስር መፌጠሪያ እና ማጠናከሪያ እንዱሁም ኢኮኖሚያዊ መተጋገዝን የሚፇጥሩ መሆናቸውን እና ሁለም ሥርዓቶች የቡዴኑን አባሊት ሥነ ሌቦናዊ እርካታ የሚጨምሩ መሆናቸውን ማወቅ ተችሎሌ፡፡

Description

Keywords

የጉምዝ ብሄረሰብ ዋና ዋና የህይወት ዘመን ኡደት ሸግግር ደረጃዎች ሥርዓት

Citation