በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ በሱሉልታ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክለሳ ብልሃቶች የተማሪዎች የመፃፍ ክሂል ችሎታ ለማጎልበት የሚኖራቸውን ሚና መመርመር፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

dc.contributor.advisorደረጀ ገብሬ (ረ/ፕ)
dc.contributor.authorተሾመ እምሩ
dc.date.accessioned2023-12-13T07:35:31Z
dc.date.available2023-12-13T07:35:31Z
dc.date.issued2022-08
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና አላማ የክለሳ ብልሃቶች የተማሪዎችን የመፃፍ ክሂል ለማጎልበት የሚኖራቸውን ሚና እና አተገባበር መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን አላማ መሠረት በማድረግ መረጃ እንዲያስገኝ የተመረጠው መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ፈተና ነው፡፡ ጥናቱ የተከተለው የአጠናን ስልትም ከፊል ሙከራዊ (Quasi experimental) ነው፡፡ መረጃዎች ከተሰበሰቡና ሙከራ ከተወሰደ በኋላ ከጥናቱ የተገኘው ውጤትም በt< 0.05 ተሰልቶ ከልምምዱ በፉት ልዩነት እንደሌላቸው ታይቷል፡፡ በአንፃሩ በድህረ ፈተና አማካይ ውጤት (ሲነፃፀሩ ልዩነት በመገኘቱ ልዩነቱ በስታቲስቲክስ ተሰርቷል፡፡ በመሆኑም የክለሳ ብልሃቶችን በቡድን ለማለማመድ የጽሁፍ ትምህርትን ከተማሩ በኋሊ በተሳታፉዎች መካከሌ የጽሁፌ ክሂሌ ችልታ አማካይ ውጤት ሌዩነት አሳይቷሌ፤ በዚህም የክሇሳ ብልሃቶችን ለማለማመድ የመፃፌ ክሂልን መማር የመፃፍ ችሎታን በማሳደግ ረገድ አዎንታዊ ተጽእኖ እንዳለው ማረጋገጥ ተላል፡ በአጠቃሊይ የቡዴን ልምምድ በማድረግ የመፃፍ ክሂልየአርማት ብልሃቶች የቡድን ልምምድ በማድረግ የመፃፍክሂል ትምህርትን የተማሩ ተሳታፊዎች የመፃፍ ክሂል ችልታ ማደግ ለውጥ ማሳየቱን፣ የመፃፍ ክሂል ትምህርት በክለሳ ብልሃቶች በቡድን ልምምዴ የተዘጋጀና የቀረበ በመሆኑ የተማሪዎች የመፃፍ ክሂል ችሎታ ሊዲብርና ሊጎለብት መቻሉን ጥናቱ አረጋግጧል፡፡ ከጥናቱ ውጤት በመነሳት የመፍትሔ ሃሳቦች የቀረቡ ሲሆን በመፃፍ ክሂል በኩል የሚታዩ የተማሪዎችን የመፃፍ ችግር ለማቃለል የሚያስችል ዘዴ በመሆኑ በመማሪያ ክፍል ውስጥ እየተተገበረ ያለው የመፃፍ ክሂል ትምህርት ስልት ቢዘጋጅና የሚቀርብ ቢሆን የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂል ችሎታ ሊያሳድግ ይችሊሌ፤ የክሇሳ ብሌሃቶች ሌምምዴ ከተማሪዎች የመማር ተነሳሽነት ጋር በማዛመዴ ወዯፉት በሰፉው ቢጠና የመፃፌ ክሂሌ ክፍተትን በመሙላት ለተማሪዎች የመጻፍ ክሂል መጎልበት የጎላ አስተዋጽኦ ሊያበርክት ይችላል፡፡ በተጨማሪም መምህራን የክለሳ ብልሃቶችን በቡዴን ማስተማርና ማለማመድ የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታ ማጎልበትና በራስ መተማመንን የበለጠ የሚያጠናክር መሆኑን ያመለክታል፡፡
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/827
dc.language.isoam
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
dc.subjectየክለሳ ብልሃቶች፡የመፃፍ ክሂል ፡
dc.titleበኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ በሱሉልታ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክለሳ ብልሃቶች የተማሪዎች የመፃፍ ክሂል ችሎታ ለማጎልበት የሚኖራቸውን ሚና መመርመር፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
dc.typeThesis

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ተሾመ እምሩ.pdf
Size:
6.71 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: