የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ያማርኛ መርሀ-ትምህርት ትግበራ ሂደትን ከስነ-ዘዴ አኩዋያ መገምገም፤ በአዋሳና አርባ-ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋማት
No Thumbnail Available
Date
1990-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በ1987 ዓ.ም ለመምህራን ማሠልጠኛ ተቋም የተዘጋጀዉ የአማርኛ ቋንቋ መርሀ-ትምህርት ከስነ-ዘዴ አኩዋያ በትግበራ ላይ ያጋጠሙትን ችግሮች በማጥናት ዉጤቱን ማመልከትና ከዉጤቱ አንፃር መፍትሄ ሀሣቦችን መጠቆም ነዉ፡፡