በመጥፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ሥራ ቁሶች በደጋ ዳሞት ወረዳ
No Thumbnail Available
Date
2003
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በመትፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ስራ ቁሶች በደጋ ዳሞት ወረዳ
በሚል ርእስ ሲዘጋጅ በወረዳው በመጥፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ስራ ቁሶች
አሰራር ብሎም በምን ተጽዕኖና እንዴት እየጠፋ እንዳሉ በመግለጽ የማሳየት አላማን ይዞ
ነበር፡፡ዓላማውን ማሳካት ይቻል ዘንድ አጥኝው የቃል መጠይቅና ምልከታን በዋና
የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴነት የጹሁፍ መጠየቅን የናሙና ጥናትና የተተኮሪ ቡድን ውይይትን ባጋዥንት
ተጠቅማል ፡፡