የመኤኒት ብሔረሰብ ሚት ማኅበረሰባዊ ፋይዳ
No Thumbnail Available
Date
2014-06-23
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Addis Ababa University
Abstract
የመኤኒት ብሔረሰብ በዯቡብ ክሌሌ፣ በቤንች ማጂ ዝን ውስጥ የሚገኝ ብሔረሰብ ነው፡፡ የብሔረሰቡ አባሊት በዋናነት በመኤኒት ጎሌዱያ እና በመኤኒት ሻሻ ወረዲዎች ሲገኙ፣ በጥቂቱም ቢሆን በጉራ ፇርዲ እና በአንዲንዴ አጎራባች ወረዲዎች ውስጥ ይኖራለ፡፡ የመኤኒት ብሔረሰብን ታሪክ፣ ባሕሌና እሴቶችን ሇመረዲት ይህ ጥናት የብሔረሰቡ ሚትና ፊይዲ ያተኩራሌ፡፡ ሚትን አስመሌክቶ በብሔረሰቡ ሊይ የተጠኑ ጥቶች አሇመኖራቸው ይሄንን ጥናት ሇማዴረግ ዏቢይ ምክንያት ሲሆን፣ ጥናቱን የተሳካ እንዱሆንም መረጃዎች በቀዲማይ እና በካሌአይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በተረካዊ እና በመዋቅራዊ ንዴፇ ሀሳቦች ተተንትነዋሌ፡፡
ይህ ጥናት ዋና ዋና የመኤኒት ብሔረሰብ ሚቶችን ሇይቷሌ፡፡ እነሱም የአፇጣጠር ሚት፣ የመንፇሳዊ ሚት፣ የመስተጋዴሊውያን ሚትና የዲግም ውሌዯት ሚት ናቸው፡፡ በጥናቱ በየሚቶቹ ውስጥ የሚገኙ ትዕምርቶች በትንተናው ወቅት ተፇክረዋሌ፡፡ የብሔረሰቡ አባሊት ሇሚቶቹ ያሊቸው አመሇካከትም ተብራርቷሌ፡፡ እነዙህ ሚቶችም ሇብሔረሰቡ የሚሰጧቸው ሌዩ ሌዩ ፊይዲዎችም እንዱሁ በጥናቱ ግኝት ውስጥ ቀርበዋሌ፡፡ የብሔረሰቡ አባሊት ሇሚያነሷቸው ሇዒሇማዊ ጥያቄዎች መሌስ በመስጠት የብሔረሰቡ ሚቶች የብሔረሰቡን ሌዩ ሌዩ ባሕልች፣ ታሪኮች፣ ሃይማኖትን እና ዕሴቶች የመግሇጥ፣ የማስተማር፣ የመግታትና የመቆጣጠር፣ ማኅበረሰባዊ መዋቅርን የመገንባት፣ የሥሌጣን ክፌፌሌ እንዱኖር የማዴረግ፣ የተሇያዩ የኅብተረሰብ ክፌልችን አንዴ የማዴረግ ፊይዲዎች እንዲሊቸው በጥናቱ ተመሌክቷሌ፡፡
ይህ በመኤኒት ብሔረሰብ ሚት ፊይዲ ሊይ ያተኮረው ጥናት ብሔረሰቡ ፀንቶ የቆመባቸውን እና የቡዴን ሕሊዌውን ያስጠበቀባቸው መሠረቶች አሳይቷሌ፡፡ የመኤኒት ብሔረሰብ ሚቶች እንዱጠበቁ፣ እንዱዲብሩ በሌማትና ዕዴገት ሊይ የሊቀ ሚና እንዱኖራቸው የሚመሇከታቸው አካሊት ዴጋፌ እንዱያዯርጉ የይሁንታ ሀሳብ በማቅረብ ጥናቱ ተጠናቋሌ፡፡