በ2004 ዓ.ም በተዘጋጀው የ11ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡ ምንባቦች የተነባቢነት ደረጃ

No Thumbnail Available

Date

2009-07

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በ2004 ዓመተ ምህረት በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ እስካሁን ዴረስ አገሌግልት በመስጠት ሊይ የሚገኘውንና በ11ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ የቀረቡ ምንባቦችን ተነባቢነት ዯረጃ በመመርመር ሊይ ነበር፡፡ ይህን አሊማ ሇማሳካት የተመረጠው ገሊጭ የምርምር ንዴፌ ሲሆን የተገኙት መረጃዎች ተሰብስበው በመጠናዊና በአይነታዊ የምርምር ዘዳዎች ተተንትነዋሌ፡፡ ሇዚህ ጥናት በባህርዲር ከተማ አስተዯዲር ከሚገኙ ሰባት የመንግስት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መካከሌ የባህርዲር መሰናድና የኢትዮ ጃፓን አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በአሊማ ተኮር ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ በነዚሁ ትምህርት ቤቶች በ2009 ዓመተ ምህረት 11ኛ ክፌሌ በመማር ሊይ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ ከእያንዲንደ ትምህርት ቤት 30፣ 30 ተማሪዎች በተራ የዕጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠው እንዱፇተኑ ተዯርጓሌ፡፡ከሁሇቱ ትምህርት ቤቶች ከተመረጡ 60 ተማሪዎች መካከሌ 7 ተማሪዎች በአሊማ ተኮር የንሞና ዘዳ ሇቡዴን ተኮር ውይይት ተመርጠዋሌ፡፡ በነዚህ ሁሇት ትምህርት ቤቶች አማርኛ ቋንቋን በማስተማር የሚገኙ 3 መምህራን በአጠቃሊይ የንሞና ዘዳ ተመርጠው ቃሇመጠይቅ ተዯርጓሌ፡፡ ጥናቱን ሇማካሄዴ በመጽሏፈ ውስጥ ከሚገኙ አስር ምንባቦች መካከሌ ሶስት ምንባቦች ከመጽሏፈ መጀመሪያ፣ መካከሌና መጨረሻ ምዕራፌ በ’Harrison’ (1980) የመምረጫ መስፇርት ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ ከእያንዲንደ ምንባብ 100፣ 100 ቃሊት ተቆጥረው በሶስት ሁሇተኛ ዱግሪ ባሊቸው መምህራን የቀሇም ቆጠራ ህጎችን መሰረት በማዴረግ የቀሇም ቆጠራው ተከናውኗሌ፡፡ የሶስቱ ቀሇም ቆጣሪዎች የቀሇም ቆጠራ ውጤት ተዯምሮና ሇሶስት ተካፌል የተገኘው አማካይ ውጤት ተወስድ በ’Flesch’ እና Dale-Chall ቀመሮች የምንባቦቹ የተነባቢነት የንባብ ቅሇትና ክብዯት ዯረጃ ተሰሌቷሌ፤የተገኘውም ውጤት ምንባቦቹ በጣም ከባዴና ከተማሪዎች ዯረጃ በሊይ መሆናቸውን አሳይቷሌ፡፡ በነዚህ የተነባቢነት ቀመሮች የተገኘውን ውጤት የበሇጠ ሇማጠናከር ቀዯም ሲሌ ከተመረጡት ሶስት ምንባቦች ዝግ ፇተና ተዘጋጅቶ ተማሪዎች እንዱፇተኑ ተዯርጓሌ፡፡ በነዚህ ዝግ የፇተና ዘዳዎች የተገኘው ውጤትም አብዛኞዎቹ ተማሪዎች ምንባቦችን በእገዛም ቢሆን አንብበው መረዲት የማይችለ መሆናቸውን አሳይቷሌ፡፡በተጨማሪም በ11ኛ ክፌሌ መማሪያ መፅሀፌ የተካተቱ ምንባቦችን ተነባቢነት በተመሇከተ ከተማሪዎች ቡዴን ተኮር ውይይትና ከመምህራን ጋር ቃሇመጠይቅ ተካሂድ ከሊይ ከተገኙት መረጃዎች ጋር ሲገናዘብ ምንባቦቹ ተነባቢነት እንዯሚጎዴሊቸው አመሊክቷሌ፡፡ በመሆኑም በምንባብነት የሚመረጡ ምንባቦች የተማሪዎችን ፌሊጎት የሚያሟለ፣ ወቅታዊ መረጃዎችን ያካተቱና በወጣቶች ሕይወትና ሌምዴ ሊይ ተመስርተው ቢዘጋጁ የሚቀርቡ ምንባቦች ተነባቢነት እንዯሚኖራቸው ተጠቁሟሌ፡፡ በየጊዜው በሚዘጋጁ አዲዱስ የማስተማሪያ መፅሀፌት የሚቀርቡ ምንባቦች በማስተማሪያነት ከመቅረባቸው በፉት በተነባቢት መሇኪያ ቀመሮች መመዘን ቢችለና ቀመሮቹም ሇአማርኛ ቋንቋ ምንባቦች ተነባቢነት ያሊቸው ተገቢነት በጥናት ቢዯገፌ የተሻለ ምንባቦችን ማቅረብ ከመቻለም በሊይ ወጭ፣ ጊዜና ጉሌበትን ቆጣቢ ይሆናሌ፡፡

Description

Keywords

የ11ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ

Citation