በአማርኛ አጫጭር ልብ ወለዶች ውስጥ የዐይነ ስውራን ገጸባህሪያት አሳሳሌና ጭብጥ ትንተና
No Thumbnail Available
Date
2026-01-20
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Addis Ababa University
Abstract
ይህ ጥናት የተካሄዯበት ዋነኛው ምክንያት በዐይነ ስውራን ገጸባህሪያት አሳሳሌ ሊይ በቂ ጥናታዊ ጽሐፎች ባሇመኖራቸው ነው። ስሇሆነም ይህ ጥናት በርፉ ያሇውን የጥናታዊ ጽሐፍ ክፍተት ሇመሙሊት ይረዲሌ። ስነ ማህበረሰባዊ ሂስ ዯግሞ በመረጃ መተንተኛ ንዴፈ ሀሳብነት አገሌግሎሌ። ጥናቱ በአምስት የአማርኛ አጫጭር ሌብ ወሇድች (“ምራኝና እንሂዴ እኔ አንተን አዜዬ ማሙዬ፤“ “የጢሞቴዎስ ሌጅ በርጠልሜዎስ፤“ “እራትና መብራት”፣ “ወይ አዱስ አበባ፤“ እና “ቦርጨቅ“) ውስጥ የዐይነ ስውራንን ገጸ-ባህሪያት ውክሌና መርምሯሌ። ጥናቱ እነዙህ ገጸባህሪያት በስነ-ጽሐፍ ውስጥ እንዳት እንዯተሳለ፣ ምን ዓይነት ማኅበራዊ ሚናዎች እንዯተሰጣቸው እና በአጠቃሊይ ዐይነሥውርነት እንዳት እንዯቀረበ ተመሌክቷሌ። የጥናቱ ግኝቶች እንዯሚያሳዩት፣ ዯራሲያኑ ዐይነ ሥውራንን ከማኅበራዊ ሚና አንጻር ሲስለ፣ በአምስቱም ገጸባህሪያት ሊይ የሚታይ አንዴ የጋራ ጅምሊ ፍረጃ (stereotype) ተገኝቷሌ፤ ይህም ሁለም ገጸባህሪያት በአንዴም ሆነ በላሊ ወቅት ከሌመና ሕይወት ጋር መያያዚቸው ነው። በአሳሳሌ ቴክኒክ ረገዴ በአንዴ በኩሌ፣ አንዲንዴ ገጸባህሪያት (እንዯ “ታሪኩ“ እና “አሮጊቷ“)፣ ምንም ዓይነት ሰብዓዊ ግዴፈት የላሊቸው፣ “ፍጹም ሰናይ“ (idealized) ተዯርገው በመቅረባቸው የተአማኒነት ክፍተት መኖሩ ተረጋግጧሌ። በላሊ በኩሌ፣ እንዯ “ሽማግላው“፣ “ውበቴ“ እና “በርጠልሜዎስ“፣ እንዯ ፍርሃት፣ ተንኮሌ፣ ሱስ፣ ጸጸትና ጥርጣሬ ያለ ጥሌቅ ሰብዓዊ ዴክመቶችን ተሊብሰው በመገኘታቸው፣ ከጅምሊ ፍረጃ የጸደና እጅግ ተአማኒነት ያሊቸው ሆነው ተስሇዋሌ። በጭብጥ ዯረጃም፣ ዯራሲያኑ ዐይነ ሥውርነትን ተጠቅመው ሁሇት ዋና ዋና ጉዲዮችን አንስተዋሌ፦ (1) ዐይነ ሥውርነት የሚያስከትሇው ማኅበራዊ ጥገኝነት፣ ብዜበዚና መገሇሌ፣ እና (2) “እውነተኛ ብርሃን“ ምንዴን ነው? በሚሇው ዘሪያ አካሊዊ እይታን ከሌቦና ማስተዋሌ ጋር የሚያነጻጽር ጥሌቅ ፍሌስፍናዊ ጥያቄ በሰፊው ተቃኝቷሌ።